ኑሮ ከጌታ ጋር ጥሞኛል
Nuro Kegieta Gar Temognal
አዲሱ ወርቁ · የመስቀሉ ፍቅር · 2006
Nuro Kegieta Gar Temognal is an Amharic mezmur (worship song) by Addisu Worku, from the album Yemesqelu Fikir (2006).
ኑሮ ፡ ከጌታ ፡ ጋር ፡ ጥሞኛል ከምለየው ፡ ሞት ፡ ይሻለኛል ይወደኛል ፡ እወደዋለሁ ሚስጢሬን ፡ አካፍለዋለሁ


