Gubae

ደሙን ለእኔ አፍሶ

Demun Lenie Afeso

አዲሱ ወርቁ · የመስቀሉ ፍቅር · 2006

Demun Lenie Afeso is an Amharic mezmur (worship song) by Addisu Worku, from the album Yemesqelu Fikir (2006).

ኮብልላ ፡ ነበረች ፡ ነፍሴ ፡ ከእግዜር ፡ መንገድ በጣም ፡ የበደልኩኝ ፡ ኃጢአተኛም ፡ ነበርኩ ግን ፡ አዳኜ ፡ ከላይ ፡ ፍቅሩን ፡ ሰጠኝ ፡ ሰላም ልጁን ፡ ለእኔ ፡ ልኮ ፡ አወጣኝ ደሙን ፡ ለእኔ ፡ አፍሶ ፡ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ፡ ብሆን አምላኬን ፡ የማላውቅ ልጁ ፡ ለእኔ ፡ ልኮ ፡ አወጣኝ ተስፋ ፡ ቢስ ፡ ነበርኩኝ ፡ ሊያወጣኝ ፡ ሲመጣ ግን ፡ እርሱ ፡ ነገረኝ ፡ ነጻ ፡ እንደምወጣ ከዚያማ ፡ አነሳና ፡ ክብሩን ፡ አቀዳጀኝ ልጁን ፡ ለእኔ ፡ ልኮ ፡ አወጣኝ ደሙን ፡ ለእኔ ፡ አፍሶ ፡ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ፡ ብሆን አምላኬን ፡ የማላውቅ ልጁ ፡ ለእኔ ፡ ልኮ ፡ አወጣኝ ልቤን ፡ ደስ ፡ ይለዋል ፡ ከመረጥኩት ፡ ወዲህ ከማዕበሉ ፡ አሁን ፡ ወደርሱ ፡ ሸሻለሁ ክንዱን ፡ ከተደገፍኩ ፡ አልፈራም ፡ መከራን ልጁን ፡ ለእኔ ፡ ልኮ ፡ አወጣኝ ደሙን ፡ ለእኔ ፡ አፍሶ ፡ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ፡ ብሆን አምላኬን ፡ የማላውቅ ልጁ ፡ ለእኔ ፡ ልኮ ፡ አወጣኝ ሰማያዊ ፡ ደስታን ፡ ሰላምን ፡ ከሰጠኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ሕይወቴን ፡ ለአንተ ፡ ሰጣለሁኝ እንግዲህ ፡ እጄን ፡ ያዝ ፡ ከአንተም ፡ ጋር ፡ አቁመኝ ልጁን ፡ ለእኔ ፡ ልኮ ፡ አወጣኝ ደሙን ፡ ለእኔ ፡ አፍሶ ፡ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ፡ ብሆን አምላኬን ፡ የማላውቅ ልጁ ፡ ለእኔ ፡ ወርዶ ፡ አወጣኝ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Addisu Worku

See all 25 songs by Addisu Worku