Gubae

ለታረደው በግ

Letaredew Beg

ይድነቃቸው ተካ · ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ

Letaredew Beg is an Amharic mezmur (worship song) by Yidnekachew Teka, from the album Chekolebegn Lebie Liyagegneh.

አሃሃ ፡ ምሥጋና (፬x) በሰማይና ፡ በምድር ፡ ከምድርም ፡ በታች ፡ በባሕር ያሉ ፡ ፍጥረታት ፡ በአንድነት ፡ ማዳኑን ፡ ያዩ ፡ ያክብሩት ለታረደው ፡ በግ ፡ ልክብሩ ፡ እስኪ ፡ ዘምሩለት ፡ እልል ፡ በሉ (፪x) ለይሁድ ፡ አንበሳ ፡ ልክብሩ ፡ ማኅተሙን ፡ ፈታ ፡ እልል ፡ በሉ (፪x) "ወላይታኛ" አሃሃ ፡ ምሥጋና (፬x) በሰማይና ፡ በምድር ፡ ከምድርም ፡ በታች ፡ በባሕር ያሉ ፡ ፍጥረታት ፡ በአንድነት ፡ ማዳኑን ፡ ያዩ ፡ ያክብሩት ለታረደው ፡ በግ ፡ ልክብሩ ፡ እስኪ ፡ ዘምሩለት ፡ እልል ፡ በሉ (፪x) ለይሁድ ፡ አንበሳ ፡ ልክብሩ ፡ ማኅተሙን ፡ ፈታ ፡ እልል ፡ በሉ (፪x) "ወላይታኛ"

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Yidnekachew Teka

See all 27 songs by Yidnekachew Teka