Gubae

ፍሬ እንዳታጣብኝ

Ferie Endatatabegn

ትዕግስት አለሙ · ማራናታ

Ferie Endatatabegn is an Amharic mezmur (worship song) by Tigist Alemu, from the album Maranatha.

ልጄ ፡ ሆይ ፡ ህጌን ፡ አትርሳ ፡ ልብህም ፡ ት እዛዛቴን ፡ ይጠብቅ ብዙ ፡ ዘመናትና ፡ ረጅም ፡ ዕድሜ ቃልህን ፡ ሰምቻለሁ ፡ ድምፅህን ፡ ሰምቻለሁ ምክርህን ፡ ሰምቻለሁ ፡ ሰምቻለሁ ፍሬ ፡ እንዳታጣብኝ ፡ ግን ፡ እፈራለሁ የሚወድህ ፡ ቃልህን ፡ ይጠብቃል ትእዛዛትህን ፡ በመንገዱ ፡ ያረጋል ድምፅህን ፡ ሰምቼ ፡ ጌታ ፡ ካልታዘዝኩኝ የታለ ፡ ፍቅሬ ፡ ለአንተ ፡ ያለኝ ምክርህ ፡ ካልተቀየርኩኝ ከክፉ ፡ ሃሳቤም ፡ ካልተመለስኩኝ መልኬን ፡ ብቻ ፡ አይቶ ፡ መሄድ ፡ ይሆንብኛል ታዲያ ፡ ይሄ ፡ ምን ፡ ይጠቅመኛል ቁጣህም ፡ ሳይብስ ፡ ቅጣት ፡ ሳይመጣ ፡ ጌታ ፡ መልሰኝ ፡ ጨርሼ ፡ እንዳልወጣ ያኔ ፡ በረከት ፡ ፍሬ ፡ ይበዛልኛል በመታዘዜ ፡ መውደዴ ፡ ይታያል የልቤ ፡ መሻት ፡ የውስጥ ፡ ጥማቴ አክብሬህ ፡ መኖር ፡ እኔስ ፡ በሕይወቴ ፡ ፀጋህን ፡ እሻለሁ ፡ በዚም ፡ ደግሜ ልጄ ፡ ሆይ ፡ ህጌን ፡ አትርሳ ፡ ልብህም ፡ ት እዛዛቴን ፡ ይጠብቅ ብዙ ፡ ዘመናትና ፡ ረጅም ፡ ዕድሜ ቃልህን ፡ ሰምቻለሁ ፡ ድምፅህን ፡ ሰምቻለሁ ምክርህን ፡ ሰምቻለሁ ፡ ሰምቻለሁ ፍሬ ፡ እንዳታጣብኝ ፡ ግን ፡ እፈራለሁ የሚወድህ ፡ ቃልህን ፡ ይጠብቃል ትእዛዛትህን ፡ በመንገዱ ፡ ያረጋል ድምፅህን ፡ ሰምቼ ፡ ጌታ ፡ ካልታዘዝኩኝ የታለ ፡ ፍቅሬ ፡ ለአንተ ፡ ያለኝ ምክርህ ፡ ካልተቀየርኩኝ ከክፉ ፡ ሃሳቤም ፡ ካልተመለስኩኝ መልኬን ፡ ብቻ ፡ አይቶ ፡ መሄድ ፡ ይሆንብኛል ታዲያ ፡ ይሄ ፡ ምን ፡ ይጠቅመኛል ቁጣህም ፡ ሳይብስ ፡ ቅጣት ፡ ሳይመጣ ፡ ጌታ ፡ መልሰኝ ፡ ጨርሼ ፡ እንዳልወጣ ያኔ ፡ በረከት ፡ ፍሬ ፡ ይበዛልኛል በመታዘዜ ፡ መውደዴ ፡ ይታያል የልቤ ፡ መሻት ፡ የውስጥ ፡ ጥማቴ አክብሬህ ፡ መኖር ፡ እኔስ ፡ በሕይወቴ ፡ ፀጋህን ፡ እሻለሁ ፡ በዚም ፡ ደግሜ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tigist Alemu

See all 12 songs by Tigist Alemu