Gubae

እናመልከው

Enamlekew

ቴዎድሮስ ታደሰ · አያምረኝም

Enamlekew is an Amharic mezmur (worship song) by Teodros Tadesse, from the album Ayamregnm.

እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉ ፡ አለፉ ሊደሰቱ ፡ የተከፉ ፡ የተገፉ እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉና ፡ አለፉና ዛሬ ፡ በቃን ፡ ለዝማሪ ፡ ለምሥጋና አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x) ወጥመድ ፡ ተሰበረ ፡ እኛም ፡ አመለጥን ባሕር ፡ ተከፈለ ፡ ደግሞም ፡ ተሻገርን የነጻነት ፡ አዋጅ ፡ ከበሮም ፡ ይመታ ከምድር ፡ ዳር ፡ እስከ ፡ ዳር ፡ ስሙ ፡ ይክበር ፡ ጌታ አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x) ።።።።።።።።።።።ኦሮምኛ።።።።።።።።።።።።።።።። እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉ ፡ አለፉ ሊደሰቱ ፡ የተከፉ ፡ የተገፉ እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉና ፡ አለፉና ዛሬ ፡ በቃን ፡ ለዝማሪ ፡ ለምሥጋና አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x) እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉ ፡ አለፉ ሊደሰቱ ፡ የተከፉ ፡ የተገፉ እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉና ፡ አለፉና ዛሬ ፡ በቃን ፡ ለዝማሪ ፡ ለምሥጋና አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x) ወጥመድ ፡ ተሰበረ ፡ እኛም ፡ አመለጥን ባሕር ፡ ተከፈለ ፡ ደግሞም ፡ ተሻገርን የነጻነት ፡ አዋጅ ፡ ከበሮም ፡ ይመታ ከምድር ፡ ዳር ፡ እስከ ፡ ዳር ፡ ስሙ ፡ ይክበር ፡ ጌታ አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x) ።።።።።።።።።።።ኦሮምኛ።።።።።።።።።።።።።።።። እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉ ፡ አለፉ ሊደሰቱ ፡ የተከፉ ፡ የተገፉ እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉና ፡ አለፉና ዛሬ ፡ በቃን ፡ ለዝማሪ ፡ ለምሥጋና አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Teodros Tadesse

See all 37 songs by Teodros Tadesse