Gubae

እልልታ ወጣ

Elelta Weta

ቴዎድሮስ ታደሰ · አያምረኝም

Elelta Weta is an Amharic mezmur (worship song) by Teodros Tadesse, from the album Ayamregnm.

አዝ፦ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x) የምስኪኑ ፡ እምባ ፡ እንደፈሰሰ መች ፡ ቀረ ፡ ታዲያ ፡ እሄው ፡ ታበሰ ዛሬስ ፡ ተሰማ ፡ እንግዳ ፡ ነገር ከጭቁኖቹ ፡ ከእነርሱ ፡ መንደር ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፪x) [1] አዝ፦ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x) ዘመን ፡ ሲመጣ ፡ ታሪክ ፡ ሲቀየር አይተናል ፡ እኛ ፡ ጌታ ፡ ሲያከብር ብለን ፡ ዘመርን ፡ ተቀኘን ፡ ቅኔ በአዲስ ፡ ምሥጋና ፡ ይዘን ፡ በገና ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፪x) [1] አዝ፦ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x) ክረምት ፡ አለፈ ፡ ሃዘን ፡ መከራ የድሆች ፡ አምላክ ፡ ደርሶ ፡ ሲራራ ትዕቢተኛውን ፡ አዋረደ ለእራሱ ፡ ክብር ፡ ሲሻ ፡ ምሥጋና ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፲x) [1] አዝ፦ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x) የምስኪኑ ፡ እምባ ፡ እንደፈሰሰ መች ፡ ቀረ ፡ ታዲያ ፡ እሄው ፡ ታበሰ ዛሬስ ፡ ተሰማ ፡ እንግዳ ፡ ነገር ከጭቁኖቹ ፡ ከእነርሱ ፡ መንደር ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፪x) [1] አዝ፦ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x) ዘመን ፡ ሲመጣ ፡ ታሪክ ፡ ሲቀየር አይተናል ፡ እኛ ፡ ጌታ ፡ ሲያከብር ብለን ፡ ዘመርን ፡ ተቀኘን ፡ ቅኔ በአዲስ ፡ ምሥጋና ፡ ይዘን ፡ በገና ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፪x) [1] አዝ፦ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x) ክረምት ፡ አለፈ ፡ ሃዘን ፡ መከራ የድሆች ፡ አምላክ ፡ ደርሶ ፡ ሲራራ ትዕቢተኛውን ፡ አዋረደ ለእራሱ ፡ ክብር ፡ ሲሻ ፡ ምሥጋና ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፲x) [1]

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Teodros Tadesse

See all 37 songs by Teodros Tadesse