Gubae

ኢየሱስ

Eyesus

ተከስተ ጌትነት · ደግ ነህ

Eyesus is an Amharic mezmur (worship song) by Tekeste Getnet, from the album Deg Neh.

ትዝ እያለኝ ትውስ እያለኝ በፃድቃን ጉባኤ ላመልክህ ቆምኩኝ ትዝ እያለኝ ትውስ እያለኝ ከሚወዱህ ጋራ ላመልክህ ቆምኩኝ እየሱስ/8 ቸርነትህ የገባው ባንተ የተጎበኘ ሊወድስህ ሊያከብርህ ባደባባይ ተገኘ አልቀረም ቅጭ እንዳለ ከችግሩ ተጣብቆ ያከብርሃል በሰው ፊት ማቁን ከላዩ አውልቆ እየሱስ/8 ወዳንተ የማጣውን ሁሉን ደህና አድርገህ አቀርቅሮ እንዳይመለስ ቀንበሩን ትሰብራለህ መፍትሄ ከታጣለት ተስፋ ከሌለው ጉዳይ እፎይ አለ ስንቱ ሰው ሆነህለት ገላጋይ እውራን አይተዋል እየሱስ ለምፃሞችም ነፁ እየሱስ አንካሶች ዘለዋል እየሱስ ሙታንም ተነሱ እየሱስ ክንድህ አልደከመ እየሱስ ሁሌም ትሰራለህ እየሱስ ትላንትናም ዛሬም እየሱስ ዘላለም ህያው ነህ እየሱስ ስላንተማ ይወራ ስላንተማ ይነገር ለጭኩኑ ባትደርስ እንዴትስ ይሆን ነበር ውሎ አደረ በሰላም ምህረትህን ተማምኖ ክብር ያየ በቤትህ አይጠግብም አመስግኖ እየሱስ/8 ትዝ እያለኝ ትውስ እያለኝ በፃድቃን ጉባኤ ላመልክህ ቆምኩኝ ትዝ እያለኝ ትውስ እያለኝ ከሚወዱህ ጋራ ላመልክህ ቆምኩኝ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tekeste Getnet

See all 64 songs by Tekeste Getnet