Gubae

አልመለስም

Alemelesem

ተፈራ ነጋሽ · አልመለስም

Alemelesem is an Amharic mezmur (worship song) by Tefera Negash, from the album Alemelesem.

የከበረውን ፡ ከተዋረደው ፡ ለይቼ ዐይኔ ፡ ተገልጦልኝ ፡ አምላኬ ፡ ያየልኝን ፡ አይቼ ለሕያው ፡ ተስፋ ፡ ተለይቼያለሁ ፡ ወስኜ ንቄ ፡ ትቼዋለሁ ፡ ዓለማዊነትን ፡ ጨቅኜ በእውነት ፡ ተረትቻለሁ ፡ በእውነት ለሕይወት ፡ ተጠርቻለሁ ፡ ለሕይወት በፍቅር ፡ ተሸንፌአለሁ ፡ በፍቅር ለክብር ፡ ተለይቻለሁ ፡ ለክብር (እህም) ፡ መጐናጸፊያ ፡ ወድቆብኝ ፡ (እህ) ፡ እንድከተለው ፡ ጌታዬን (እህም) ፡ ሞፈር ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብሬ ፡ (እህ) ፡ ጨክኜ ፡ ትቼው ፡ እርሻዬን (እህም) ፡ ምን ፡ ቀረኝ ፡ ብዬ ፡ ልመለስ ፡ (እህ) ፡ የያዝኩት ፡ ከእንቁ ፡ ይበልጣል (እህም) ፡ ሰው ፡ ክርስቶስ ፡ ተገልጦለት ፡ (እህ) ፡ ዓለምን ፡ እንዴት ፡ ይመርጣል አዝ፦ አልመለስም ፡ ወደኋላ ፡ አልመለስም (አልመለስም) (፬x) በሆድ ፡ ሳልረሳ ፡ ከጥንቱ ፡ ያወቀኝ በእናቴ ፡ ማህጸን ፡ ሳለሁ ፡ የቀደሰኝ በአስደናቂ ፡ ፍቅሩ ፡ ልቤን ፡ አሸንፎ ተክሎኛል ፡ በቤቱ ፡ በምክሩ ፡ ደግፎ የዘለዓለሙን ፡ ተስፋ ፡ ጸንቶ ፡ የሚኖረውን በእጅ ፡ ያልተዳሰሰ ፡ የሰው ፡ ዐይን ፡ ያላየው ዋናዬን ፡ አግኝቻለሁ ፡ ከቶ ፡ አልመኝም ፡ ሌላ ዓለምና ፡ ምኞቱን ፡ አላይም ፡ ወደኋላ አዝ፦ አልመለስም ፡ ወደኋላ ፡ አልመለስም (አልመለስም) (፬x) የከበረውን ፡ ከተዋረደው ፡ ለይቼ ዐይኔ ፡ ተገልጦልኝ ፡ አምላኬ ፡ ያየልኝን ፡ አይቼ ለሕያው ፡ ተስፋ ፡ ተለይቼያለሁ ፡ ወስኜ ንቄ ፡ ትቼዋለሁ ፡ ዓለማዊነትን ፡ ጨቅኜ በእውነት ፡ ተረትቻለሁ ፡ በእውነት ለሕይወት ፡ ተጠርቻለሁ ፡ ለሕይወት በፍቅር ፡ ተሸንፌአለሁ ፡ በፍቅር ለክብር ፡ ተለይቻለሁ ፡ ለክብር (፪x) የከበረውን ፡ ከተዋረደው ፡ ለይቼ ዐይኔ ፡ ተገልጦልኝ ፡ አምላኬ ፡ ያየልኝን ፡ አይቼ ለሕያው ፡ ተስፋ ፡ ተለይቼያለሁ ፡ ወስኜ ንቄ ፡ ትቼዋለሁ ፡ ዓለማዊነትን ፡ ጨቅኜ በእውነት ፡ ተረትቻለሁ ፡ በእውነት ለሕይወት ፡ ተጠርቻለሁ ፡ ለሕይወት በፍቅር ፡ ተሸንፌአለሁ ፡ በፍቅር ለክብር ፡ ተለይቻለሁ ፡ ለክብር (እህም) ፡ መጐናጸፊያ ፡ ወድቆብኝ ፡ (እህ) ፡ እንድከተለው ፡ ጌታዬን (እህም) ፡ ሞፈር ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብሬ ፡ (እህ) ፡ ጨክኜ ፡ ትቼው ፡ እርሻዬን (እህም) ፡ ምን ፡ ቀረኝ ፡ ብዬ ፡ ልመለስ ፡ (እህ) ፡ የያዝኩት ፡ ከእንቁ ፡ ይበልጣል (እህም) ፡ ሰው ፡ ክርስቶስ ፡ ተገልጦለት ፡ (እህ) ፡ ዓለምን ፡ እንዴት ፡ ይመርጣል አዝ፦ አልመለስም ፡ ወደኋላ ፡ አልመለስም (አልመለስም) (፬x) በሆድ ፡ ሳልረሳ ፡ ከጥንቱ ፡ ያወቀኝ በእናቴ ፡ ማህጸን ፡ ሳለሁ ፡ የቀደሰኝ በአስደናቂ ፡ ፍቅሩ ፡ ልቤን ፡ አሸንፎ ተክሎኛል ፡ በቤቱ ፡ በምክሩ ፡ ደግፎ የዘለዓለሙን ፡ ተስፋ ፡ ጸንቶ ፡ የሚኖረውን በእጅ ፡ ያልተዳሰሰ ፡ የሰው ፡ ዐይን ፡ ያላየው ዋናዬን ፡ አግኝቻለሁ ፡ ከቶ ፡ አልመኝም ፡ ሌላ ዓለምና ፡ ምኞቱን ፡ አላይም ፡ ወደኋላ አዝ፦ አልመለስም ፡ ወደኋላ ፡ አልመለስም (አልመለስም) (፬x) የከበረውን ፡ ከተዋረደው ፡ ለይቼ ዐይኔ ፡ ተገልጦልኝ ፡ አምላኬ ፡ ያየልኝን ፡ አይቼ ለሕያው ፡ ተስፋ ፡ ተለይቼያለሁ ፡ ወስኜ ንቄ ፡ ትቼዋለሁ ፡ ዓለማዊነትን ፡ ጨቅኜ በእውነት ፡ ተረትቻለሁ ፡ በእውነት ለሕይወት ፡ ተጠርቻለሁ ፡ ለሕይወት በፍቅር ፡ ተሸንፌአለሁ ፡ በፍቅር ለክብር ፡ ተለይቻለሁ ፡ ለክብር (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tefera Negash

See all 13 songs by Tefera Negash