Gubae

የገዛ ጉልበቴ

Yegeza Gulbete

መስከረም ጌቱ · ያ መሲሕ · 2024

Yegeza Gulbete is an Amharic mezmur (worship song) by Meskerem Getu, from the album Ya Messih (2024).

አያጓጓኝም ሌላው ሌላው ነገር ሌላው ሌላው ነገር ይቅር የቀረው ካንተ በቀር/3 በጌተሰማኒ ለከፋው ስቃይህ ለአባትህ ፈቃድ ታዘህ እንደጨረስህ እግሬ ይሩጥልህ ይገዛ ጉልበቴ በውድ ዋጋ ላንተ ተሽጧል ህይወቴ ኦሆ ይገባሃል ስለኔ ሞተሃል ኦሆ ይገባሃል ስለኔ ታመሃል ኦሆ ይገባሃል ስለኔ ስቃዬን ወስደሃል ኦሆ ይገባሃል ስለኔ ህመሜን ታመሃል የጓጓሁለት ከፈቃድህ ካወጣኝ ከለየኝ ጤና አይሆነኝም አያረካኝ ባዶነቴን አይሞላኝ የተመኘሁት ይቅርብኝ ይቅርብኝ ይቅርብኝ እየሱስዬ ቅርልኝ ቅርልኝ ቅርልኝ የጓጓሁለት ያምልጠኝ ያምልጠኝ ያምልጠኝ እየሱስ አንተ ትረፈኝ ትረፈኝ ትረፈኝ እየሱስ መድሃኒቴ እየሱስ ህይወቴ እየሱስ ዘላለሜ እየሱስ እምነቴ እየሱስ መንገዴ እየሱስ ዘላለሜ እየሱስ ህይወቴ እየሱስ እምነቴ ከጊዜያዊ ደስታ መነፈቅን መርጦ ከግብፅ ገንዘብ ይልቅ አንተን አስበልጦ ሙሴ በፈርዖን ስም እንዳይጠራ በእምነት እምቢ አለ ፀና ካንተ ጋራ ኦሆ ትበልጣለህ አንተኮ ትልቅ ነህ ኦሆ ትልቃለህ በምን ትተካለህ ኦሆ ትበልጣለህ አንተኮ ህይወት ነህ ኦሆ ትልቃለህ አንተ ዘላለም ነህ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meskerem Getu

See all 41 songs by Meskerem Getu