Gubae

ያህዌ

Yahweh

መስከረም ጌቱ · ያ መሲሕ · 2024

Yahweh is an Amharic mezmur (worship song) by Meskerem Getu, from the album Ya Messih (2024).

ቅዱስ/4 ሃያል/4 ኤሎሂም ኤሎሂም ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ አልፋ ኦሜጋ አዶናይ አዶናይ በመቅደስህ ተወደስ በሃይል ጠፈር ተወደስ በችሎትህ ተወደስ የኛ እግዚአብሔር ተወደስ ከፀሃይ መውጫ እስከ መግቢያው ድረስ በስልጣን ላለኸው አምልኳችን ይድረስ ከፀሃይ መውጫ እስከ መግቢያው ድረስ በክብር ላለኸው አምልኳችን ይድረስ ያሕዌ/3 የእስራኤል አምላክ ዛሬም አንተ አንተ ነህ ኤሎሂም/3 የአብርሃም አምላክ ዛሬም አልደከምክም ልዩ ልዩ አምላክ የተለየህ/2 በቅድስና ሚመስልህ የለም የተለየህ ነህ የተለየህ ሚቀራረብህ ሚያክልህ የለም የተለየህ ነህ የተለየህ አትመሰልም ምሳሌ የለህ የተለየህ ነህ የተለየህ አንተ ራስህን አንተን መሳይ ነህ የተለየህ ነህ የተለየህ ቅዱስ/4 ሃያል/4 ኤሎሂም ኤሎሂም ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ አልፋ ኦሜጋ አዶናይ አዶናይ በመቅደስህ ተወደስ በሃይል ጠፈር ተወደስ በችሎትህ ተወደስ የኛ እግዚአብሔር ተወደስ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meskerem Getu

See all 41 songs by Meskerem Getu