Gubae

ሥምህን እዘምረዋለሁ

Semhen Ezemerewalehu

መስከረም ጌቱ · መንግሥትህ ትምጣ · 2016

Semhen Ezemerewalehu is an Amharic mezmur (worship song) by Meskerem Getu, from the album Mengisteh Temta (2016).

አዝ፦ ሥምህን ፡ እዘምረዋለው (፪x) ዝናህን ፡ እዘምረዋለው ሥምህን ፡ እዘምረዋለው ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ እላለሁ ሥምህን ፡ እዘምረዋለው (፪x) ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ እላለሁ አንተን ፡ እዘምርሃለው ስላንተ ፡ መዝሙር ፡ እጽፋለው ጌታ ፡ እዘምርሃለው ሁልጊዜ ፡ ኢየሱስ ፡ እላለሁ በጽድቅ ፡ መጠን ፡ እጅግ ፡ ከፍ ፡ ያልክ ፡ ነህ ስምህ ፡ በምድር ፡ የተመሰገነ ዝናህ ፡ ሁልጊዜ ፡ አስደናቂ ፡ ዜና ወቅት ፡ የማይሽረው ፡ ዘላለም ፡ ገናና አዝ፦ ሥምህን ፡ እዘምረዋለው (፪x) ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ እላለሁ ስላንተ ፡ ቆሜ ፡ አውጃለው አንተን ፡ እዘምርሃለው ስላንተ ፡ መዝሙር ፡ እጽፋለው ጌታ ፡ እዘምርሃለው በሥምህ ፡ ዜማ ፡ አወጣለው ከቶ ፡ አይጨልምም ፡ በአንተ ፡ ፊት ፡ ጨለማ ብርሃንነትህ ፡ ከጫፍ ፡ ጫፍ ፡ ይሰማ ሞገስ ፡ ግርማህን ፡ ባውጅ ፡ ደጋግሜ ቃሎች ፡ አነሱ ፡ የለህም ፡ ፍጻሜ አዝ፦ ሥምህን ፡ እዘምረዋለው (፪x) ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ እላለሁ ስላንተ ፡ ቆሜ ፡ አውጃለው አንተን ፡ እዘምርሃለው ስላንተ ፡ መዝሙር ፡ እጽፋለው ጌታ ፡ እዘምርሃለው በሥምህ ፡ ዜማ ፡ አወጣለው በሰማያት ፡ ያለኸው ፡ ልቀህ በልቤ ፡ ላይ ፡ የተጻፍክ ፡ ደምቀህ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ለዓለም ፡ ሁሉ ፡ ስምህን ፡ ላውጅ ሃሌሉያ (፮x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meskerem Getu

See all 41 songs by Meskerem Getu