Gubae

አንተማ ጌታ ነህ

Antema Geta Neh

መስከረም ጌቱ · መንግሥትህ ትምጣ · 2016

Antema Geta Neh is an Amharic mezmur (worship song) by Meskerem Getu, from the album Mengisteh Temta (2016).

1. አንተማ ጌታ ነህ እኔ ባገኝ ደግሞም ባጣም አልጠረጥርህም ባጋጠመኝ እድል እጣ አንተማ ጌታ ቢሆልኝ ባይሆንልኝ አባ ወድሃለሁ ካንተ ፍቅር ማን ይለየኝ አዝ፡-ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩህ ፡ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ለዘላለም ልገዛልህ 2. የትኛዉም ዉጣ ዉረድ በመንገዴ ገብቶ አንተን እንዳልከተልህ አያደርገኝ ከቶ ለክብርህ መገዛቴን ጠብቄ ቆማለሁ ነገሮች ቢለዋወጡም አንተ ያዉ ነህ አዉቃለሁ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ለዘላለም ልገዛልህ 3. ለልጅ የሚያስፈልገኝን አባቴ ታዉቃለህ ለዉሳኔህ የእኔን ምክር መች ትፈልጋለህ በከፍታ ብታስኬደኝ በብዙ ብሳካ ጌታዬ አንተ ብቻ ነህ በድል ያራመድከኝ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ለዘላለም ልገዛልህ 4. ተማምኜሀለሁ ጌታ እስከ ዘላለሜ በጎ ነዉ ሐሳብህ ለኔባይሆን እንኳን ሕልሜ መሻቴ ባይሞላልኝ ልቤ ባንተ ረካ ሁሌም የህይወቴ ጌታ ነህ በማንም አትተካ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩክ አንተማ ጌታ ነህ አንተማ ጌታ ነህ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታ ማይለዉጥህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታ ማይለዉጥህ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meskerem Getu

See all 41 songs by Meskerem Getu