Gubae

የጌታ መንፈስ

Yegieta Menfes

መካሻው ካሳ እና ፀባኦት እንግዳ · ዘመን መጣልኝ

Yegieta Menfes is an Amharic mezmur (worship song) by Mekashaw Kassa and Tsebaot Engeda, from the album Zemen Metalegn.

የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x) አጥፋው ፡ ይለኛል ፡ሰይፉን ፡ አሲዞ(፫x) የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x) አጥፋው ፡ ይለኛል ፡ ሰይፉን ፡ አሲዞ(፫x) አሃሃሃ ፡ ጠላቴ ፡ ሊያመልጥ ፡ ለምን ፡ ይሞክራል የእግዚአብሔር ፡ እሳት ፡ ዙሪያውን ፡ ከቦታል ኤልያስ ፡ የእስራኤል ፡ ነው ፡ ተራው ፡ የእኔ ፡ ሆኗል እግዚአብሔር ፡ ቅባቱን ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ለቆታል የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ነው(፪x) ለታሰሩት ፡ መፈታት ፡ ላዘኑት ፡ መጽናናት ፡ እናገር ፡ ዘንድ ፡ ልኮኛል ጌታ ፡ መንፈሱ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ የቀባኝ ፡ ሰልፍን ፡ ያስተማረኝ ጐልያድን ፡ እንድመታ ፡ ያንን ፡ ያዝጋጀኝ ልባቹህ ፡ አይውደቅ ፡ በጩኸቱ ፡ ብርታት ተመቶ ፡ ይወድቃል ፡ በአምላኬ ፡ ጉልበት የጨለማ ፡ ስልጣን ፡ ጥቃት ፡ በዝቶበታል የእኔ ፡ ነው ፡ ያለውን ፡ ለቆ ፡ ሲሸሽ ፡ ታይቷል ፓውሎስ ፡ ጴጥሮስ ፡ የሉም ፡ እኛን ፡ ተክተዋል ለእኔ ፡ ለአንተ ፡ ለአንቺ ፡ አደራ ፡ ሰጥተዋል የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x) አጥፋው ፡ ይለኛል ፡ ሰይፉን ፡ አሲዞ(፫x) የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x) አጥፋው ፡ ይለኛል ፡ ሰይፉን ፡ አሲዞ(፫x) የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x) አጥፋው ፡ ይለኛል ፡ሰይፉን ፡ አሲዞ(፫x) የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x) አጥፋው ፡ ይለኛል ፡ ሰይፉን ፡ አሲዞ(፫x) አሃሃሃ ፡ ጠላቴ ፡ ሊያመልጥ ፡ ለምን ፡ ይሞክራል የእግዚአብሔር ፡ እሳት ፡ ዙሪያውን ፡ ከቦታል ኤልያስ ፡ የእስራኤል ፡ ነው ፡ ተራው ፡ የእኔ ፡ ሆኗል እግዚአብሔር ፡ ቅባቱን ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ለቆታል የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ነው(፪x) ለታሰሩት ፡ መፈታት ፡ ላዘኑት ፡ መጽናናት ፡ እናገር ፡ ዘንድ ፡ ልኮኛል ጌታ ፡ መንፈሱ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ የቀባኝ ፡ ሰልፍን ፡ ያስተማረኝ ጐልያድን ፡ እንድመታ ፡ ያንን ፡ ያዝጋጀኝ ልባቹህ ፡ አይውደቅ ፡ በጩኸቱ ፡ ብርታት ተመቶ ፡ ይወድቃል ፡ በአምላኬ ፡ ጉልበት የጨለማ ፡ ስልጣን ፡ ጥቃት ፡ በዝቶበታል የእኔ ፡ ነው ፡ ያለውን ፡ ለቆ ፡ ሲሸሽ ፡ ታይቷል ፓውሎስ ፡ ጴጥሮስ ፡ የሉም ፡ እኛን ፡ ተክተዋል ለእኔ ፡ ለአንተ ፡ ለአንቺ ፡ አደራ ፡ ሰጥተዋል የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x) አጥፋው ፡ ይለኛል ፡ ሰይፉን ፡ አሲዞ(፫x) የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x) አጥፋው ፡ ይለኛል ፡ ሰይፉን ፡ አሲዞ(፫x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Mekashaw Kassa and Tsebaot Engeda

See all 11 songs by Mekashaw Kassa and Tsebaot Engeda