Gubae

ሰንበት አትልም

Senbet Atelem

መካሻው ካሳ እና ፀባኦት እንግዳ · ዘመን መጣልኝ

Senbet Atelem is an Amharic mezmur (worship song) by Mekashaw Kassa and Tsebaot Engeda, from the album Zemen Metalegn.

አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፰x) ሰንበት ፡ አትልም ፡ ወይም ፡ ባቻ (፪x) ስትፈውሰው ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፪x) ቀጠሮ ፡ አትሰጥ ፡ ግራ ፡ ለገባው ፈውሰህ ፡ ባርከህ ፡ ስንቱን ፡ ሸኘኸው (፪x) ይገርመኛል ፡ እኔ ፡ ይገርመኛል (፪x) በአንተ ፡ መወደዴ ከሞት ፡ ድኜ ፡ ማምለጤ ዳግም ፡ መወለዴ ውሃው ፡ ሲናወጥ ፡ ሁሉ ፡ ይቀድመኛል (፪x) ሰው ፡ እኮ ፡ የለኝም ፡ ማን ፡ ይረዳኛል ፡ ማንስ ፡ ይረዳኛል ብዬ ፡ ነበረ ፡ ሳላይ ፡ አንተን የነፍሴ ፡ እረኛን ፡ መድሃኒቴ (፪x) ይገርመኛል ፡ እኔ ፡ ይገርመኛል (፪x) በአንተ ፡ መወደዴ ከሞት ፡ ድኜ ፡ ማምለጤ ዳግም ፡ መወለዴ በህዝቡ ፡ መሃል ፡ ደምጽን ፡ ብሰማ (፪x) የዳዊት ፡ ልጅ ፡ ሆይ ፡ ብዬ ፡ ስጣራ ድምጼን/ጩኸቴን ፡ ሰምተህ ፡ ለእኔ ፡ ቆመሃል ቁስሌን ፡ አይተኸው ፡ እራርተህልኛል (፪x) የለም (፰x) ፡ እንደአምላኬ ፡ ያለ ፡ የለም (፭x) አዎ ፡ የለም (፫x) የለም (፰x) ፡ እንደአምላኬ ፡ ያለ ፡ የለም (፭x) አዎ ፡ የለም (፫x) አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፰x) ሰንበት ፡ አትልም ፡ ወይም ፡ ባቻ (፪x) ስትፈውሰው ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፪x) ቀጠሮ ፡ አትሰጥ ፡ ግራ ፡ ለገባው ፈውሰህ ፡ ባርከህ ፡ ስንቱን ፡ ሸኘኸው (፪x) ይገርመኛል ፡ እኔ ፡ ይገርመኛል (፪x) በአንተ ፡ መወደዴ ከሞት ፡ ድኜ ፡ ማምለጤ ዳግም ፡ መወለዴ ውሃው ፡ ሲናወጥ ፡ ሁሉ ፡ ይቀድመኛል (፪x) ሰው ፡ እኮ ፡ የለኝም ፡ ማን ፡ ይረዳኛል ፡ ማንስ ፡ ይረዳኛል ብዬ ፡ ነበረ ፡ ሳላይ ፡ አንተን የነፍሴ ፡ እረኛን ፡ መድሃኒቴ (፪x) ይገርመኛል ፡ እኔ ፡ ይገርመኛል (፪x) በአንተ ፡ መወደዴ ከሞት ፡ ድኜ ፡ ማምለጤ ዳግም ፡ መወለዴ በህዝቡ ፡ መሃል ፡ ደምጽን ፡ ብሰማ (፪x) የዳዊት ፡ ልጅ ፡ ሆይ ፡ ብዬ ፡ ስጣራ ድምጼን/ጩኸቴን ፡ ሰምተህ ፡ ለእኔ ፡ ቆመሃል ቁስሌን ፡ አይተኸው ፡ እራርተህልኛል (፪x) የለም (፰x) ፡ እንደአምላኬ ፡ ያለ ፡ የለም (፭x) አዎ ፡ የለም (፫x) የለም (፰x) ፡ እንደአምላኬ ፡ ያለ ፡ የለም (፭x) አዎ ፡ የለም (፫x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Mekashaw Kassa and Tsebaot Engeda

See all 11 songs by Mekashaw Kassa and Tsebaot Engeda