Gubae

ዝርግፍ ጌጤ

Zergef Gietie

ካሳሁን ለማ · አቀላልቷል ሰማዩ

Zergef Gietie is an Amharic mezmur (worship song) by Kasahun Lema, from the album Aqelaltual Semayu.

አዝ፦ ዝርግፍ ፡ ጌጤ ፡ ነህ ፡ ኩራቴ ኢየሱሴ ፡ ማዕረጌ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ (፬x) እንደዐይኖችህ ፡ ብሌን ፡ ተጠንቅቀህልኝ የከበደ ፡ ሸክሜን ፡ ከእኔ ፡ አራግፈህልኝ ቀና ፡ ብዬ ፡ እንድኖር ፡ አንተ ፡ አድርገኸኛል ከክብር ፡ ጋር ፡ ስፍራን ፡ ጌታ ፡ ሰጥተኸኛል የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ አዝ፦ ዝርግፍ ፡ ጌጤ ፡ ነህ ፡ ኩራቴ ኢየሱሴ ፡ ማዕረጌ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ (፬x) እኔ ፡ ያላየሁትን ፡ አንተ ፡ አይተህልኝ የሕይወቴን ፡ ጐዳና ፡ ያቀናናህልኝ ከእኔ ፡ በላይ ፡ ለእኔ ፡ አንተ ፡ ታስባለህ አላማህ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ አዝ፦ ዝርግፍ ፡ ጌጤ ፡ ነህ ፡ ኩራቴ ኢየሱሴ ፡ ማዕረጌ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ (፬x) ያሰብከው ፡ ሆነልኝ ፡ አንተ ፡ ለእኔ ፡ ያልከው አንተ ፡ ይሁን ፡ ስትል ፡ ጌታ ፡ ከልካይ ፡ ነው ያሰብከው ፡ ይሆናል ፡ ያየኸው ፡ ይጸናል እንደ ፡ ቃልህ ፡ ሆነህ ፡ ታምነህ ፡ ተገኝተሃል የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ (፪x) አዝ፦ ዝርግፍ ፡ ጌጤ ፡ ነህ ፡ ኩራቴ ኢየሱሴ ፡ ማዕረጌ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ (፬x) እንደዐይኖችህ ፡ ብሌን ፡ ተጠንቅቀህልኝ የከበደ ፡ ሸክሜን ፡ ከእኔ ፡ አራግፈህልኝ ቀና ፡ ብዬ ፡ እንድኖር ፡ አንተ ፡ አድርገኸኛል ከክብር ፡ ጋር ፡ ስፍራን ፡ ጌታ ፡ ሰጥተኸኛል የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ አዝ፦ ዝርግፍ ፡ ጌጤ ፡ ነህ ፡ ኩራቴ ኢየሱሴ ፡ ማዕረጌ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ (፬x) እኔ ፡ ያላየሁትን ፡ አንተ ፡ አይተህልኝ የሕይወቴን ፡ ጐዳና ፡ ያቀናናህልኝ ከእኔ ፡ በላይ ፡ ለእኔ ፡ አንተ ፡ ታስባለህ አላማህ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያለህ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ አዝ፦ ዝርግፍ ፡ ጌጤ ፡ ነህ ፡ ኩራቴ ኢየሱሴ ፡ ማዕረጌ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሆነ ፡ በአምላኬ (፬x) ያሰብከው ፡ ሆነልኝ ፡ አንተ ፡ ለእኔ ፡ ያልከው አንተ ፡ ይሁን ፡ ስትል ፡ ጌታ ፡ ከልካይ ፡ ነው ያሰብከው ፡ ይሆናል ፡ ያየኸው ፡ ይጸናል እንደ ፡ ቃልህ ፡ ሆነህ ፡ ታምነህ ፡ ተገኝተሃል የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kasahun Lema

See all 28 songs by Kasahun Lema