Gubae

በቃ ሲል ያበቃል

Beqa Sil Yabeqal

ካሳሁን ለማ · እግዚአብሔር ቀን አለው

Beqa Sil Yabeqal is an Amharic mezmur (worship song) by Kasahun Lema, from the album Egziabhier Qen Alew.

የከበደኝ ፡ እስከዛሬ   ስፍራን ፡ ይዞ ፡ በመንገዴ በቃ ፡ ሲለው ፡ አበቃለት ኢየሱስ ፡ ሊከብር ፡ በእኔ ፡ ሕይወት በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x) የመኖሬ ፡ ሚስጥር ፡ አንድ ፡ ነው እርሱም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ታምኜበት ፡ በእርሱ ፡ አርፋለሁ ፡ ሁልጊዜም ፡ እባርከዋለው ታምኜበት ፡ በእርሱ ፡ አርፋለሁ ፡ ሁልጊዜም ፡ እባርከዋለው (፪x) በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x) አለኝ ፡ ብዬ ፡ ምኮራበት ተደግፌው ፡ የማላፍርበት መኖርያዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)   አለኝ ፡ ብዬ ፡ ምኮራበት ተደግፌው ፡ የማላፍርበት መኖርያዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x) በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kasahun Lema

See all 28 songs by Kasahun Lema