Gubae

አቀላልቷል ሰማዩ

Aqelaltual Semayu

ካሳሁን ለማ · አቀላልቷል ሰማዩ

Aqelaltual Semayu is an Amharic mezmur (worship song) by Kasahun Lema, from the album Aqelaltual Semayu.

አዝ፦ አቀላልቷል ፡ ሰማዩ ፡ ሊሰናበት ፡ ሌቱ ምን ፡ ጭጋጉ ፡ ቢያይል ፡ አይቀርም ፡ መንጋቱ ብርሃን ፡ ዘንበል ፡ ቢል ፡ ቢዳምን ፡ ደመና አዲስ ፡ ቀን ፡ ያሳያል ፡ ጌታ ፡ ቸር ፡ ነውና (፪x) አሃሃ ፡ አንተን ፡ ታምኖ ፡ ማንስ ፡ ወድቆ ፡ ቀርቷል አሃሃ ፡ የታመነህ ፡ ሁሉን ፡ ጥሶ ፡ አልፏል አሃሃ ፡ መመኪያ ፡ ነህ ፡ ለምስኪኑ ፡ ጋሻ አሃሃ ፡ ማምለጫ ፡ ነህ ፡ ከጥፋት ፡ መሸሻ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ በድካሜ ፡ ያልሳቅክብኝ ፡ እምባዬንም ፡ ያበስክልኝ ሳጸለቸኝ ፡ ተሸከምከኝ ፡ ከእናት ፡ ከአባት ፡ በላይ ፡ ሆንከኝ ኢየሱስ (፫x) ፡ ከፍ ፡ በልልኝ (፪x) አባት ፡ አለኝ ፡ እኔ ፡ ከአባትም ፡ አባት ያዋጣኛል ፡ ብዬ ፡ ያላፈርኩበት ፤ ያላፈርኩበት (፪x) እግዚአብሔር ፡ ከአየልኝ ፡ ከቶ ፡ አንድም ፡ አይጐድልም አምላኬ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ሁኔታን ፡ አላይም እጠብቀዋለሁ ፡ በስፍራዬ ፡ ሆኜ ያለውን ፡ ያደርጋል ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ጌታዬ እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይሆናል እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይጸናል እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይሳካል (፪x) አዝ፦ አቀላልቷል ፡ ሰማዩ ፡ ሊሰናበት ፡ ሌቱ ምን ፡ ጭጋጉ ፡ ቢያይል ፡ አይቀርም ፡ መንጋቱ ብርሃን ፡ ዘንበል ፡ ቢል ፡ ቢዳምን ፡ ደመና አዲስ ፡ ቀን ፡ ያሳያል ፡ ጌታ ፡ ቸር ፡ ነውና (፪x) አዝ፦ አቀላልቷል ፡ ሰማዩ ፡ ሊሰናበት ፡ ሌቱ ምን ፡ ጭጋጉ ፡ ቢያይል ፡ አይቀርም ፡ መንጋቱ ብርሃን ፡ ዘንበል ፡ ቢል ፡ ቢዳምን ፡ ደመና አዲስ ፡ ቀን ፡ ያሳያል ፡ ጌታ ፡ ቸር ፡ ነውና (፪x) አሃሃ ፡ አንተን ፡ ታምኖ ፡ ማንስ ፡ ወድቆ ፡ ቀርቷል አሃሃ ፡ የታመነህ ፡ ሁሉን ፡ ጥሶ ፡ አልፏል አሃሃ ፡ መመኪያ ፡ ነህ ፡ ለምስኪኑ ፡ ጋሻ አሃሃ ፡ ማምለጫ ፡ ነህ ፡ ከጥፋት ፡ መሸሻ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ በድካሜ ፡ ያልሳቅክብኝ ፡ እምባዬንም ፡ ያበስክልኝ ሳጸለቸኝ ፡ ተሸከምከኝ ፡ ከእናት ፡ ከአባት ፡ በላይ ፡ ሆንከኝ ኢየሱስ (፫x) ፡ ከፍ ፡ በልልኝ (፪x) አባት ፡ አለኝ ፡ እኔ ፡ ከአባትም ፡ አባት ያዋጣኛል ፡ ብዬ ፡ ያላፈርኩበት ፤ ያላፈርኩበት (፪x) እግዚአብሔር ፡ ከአየልኝ ፡ ከቶ ፡ አንድም ፡ አይጐድልም አምላኬ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ሁኔታን ፡ አላይም እጠብቀዋለሁ ፡ በስፍራዬ ፡ ሆኜ ያለውን ፡ ያደርጋል ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ጌታዬ እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይሆናል እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይጸናል እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይሳካል (፪x) አዝ፦ አቀላልቷል ፡ ሰማዩ ፡ ሊሰናበት ፡ ሌቱ ምን ፡ ጭጋጉ ፡ ቢያይል ፡ አይቀርም ፡ መንጋቱ ብርሃን ፡ ዘንበል ፡ ቢል ፡ ቢዳምን ፡ ደመና አዲስ ፡ ቀን ፡ ያሳያል ፡ ጌታ ፡ ቸር ፡ ነውና (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kasahun Lema

See all 28 songs by Kasahun Lema