Gubae

ህልሜ ሰምሯል

Helmie Semrual

ካሳሁን ለማ · እግዚአብሔር ቀን አለው

Helmie Semrual is an Amharic mezmur (worship song) by Kasahun Lema, from the album Egziabhier Qen Alew.

አዝ፦ ህልሜ ፡ ሰምሯል ፡ በልጅነት ፡ ያየሁት በውሃ ፡ ውስጥ ፡ ያለፍኩለት ፡ በእሳት አልቀረሁም ፡ እንዳሰበው ፡ ያ ፡ ጠላቴ ሁሉን ፡ አለፍኩ ፡ አቅም ፡ ሆኖኝ ፡ ቸር ፡ አባቴ (፪x) ሰምቼ ፡ ድላድ ፡ የነፃነት ፡ ፋና ከሞት ፡ አምልጫለሁ ፡ ከድቅድቅ ፡ ጨለማ የአዲስ ፡ ነገር ፡ ጅምር ፡ የታሪክ ፡ ምዕራፍ ጌታ ፡ ከፍቶልኛል ፡ የበረከት ፡ ደጃፍ አዝ፦ ህልሜ ፡ ሰምሯል ፡ በልጅነት ፡ ያየሁት በውሃ ፡ ውስጥ ፡ ያለፍኩለት ፡ በእሳት አልቀረሁም ፡ እንዳሰበው ፡ ያ ፡ ጠላቴ ሁሉን ፡ አለፍኩ ፡ አቅም ፡ ሆኖኝ ፡ ቸር ፡ አባቴ (፪x) በእውነት ፡ የታመንክ ፡ ነህ ፡ ከቃልህ ፡ አንድ ፡ አይወድቅም ልትሰራ ፡ ተነስተህ ፡ አቅም ፡ አጥተህ ፡ አታውቅም የተረሳሁ ፡ ሲመስለኝ ፡ ስባል ፡ አስታዋሽ ፡ የለው አንተ ፡ ስትራራልኝ ፡ አዲስ ፡ ነገርን ፡ አየሁ ወደኋላ ፡ አልልም ፡ ያየልኝ ፡ አለና አምላኬ ፡ ከፊቴ ፡ ቀድሞኝ ፡ ወጥቷልና ልሂድ ፡ ልዘርጋ ፡ እንጂ ፡ ዱሩንም ፡ ልመንጥር አለ ፡ ካለሁበት ፡ የሚበልጥ ፡ ክብር (፪x) አዝ፦ ህልሜ ፡ ሰምሯል ፡ በልጅነት ፡ ያየሁት በውሃ ፡ ውስጥ ፡ ያለፍኩለት ፡ በእሳት አልቀረሁም ፡ እንዳሰበው ፡ ያ ፡ ጠላቴ ሁሉን ፡ አለፍኩ ፡ አቅም ፡ ሆኖኝ ፡ ቸር ፡ አባቴ (፪x) አዝ፦ ህልሜ ፡ ሰምሯል ፡ በልጅነት ፡ ያየሁት በውሃ ፡ ውስጥ ፡ ያለፍኩለት ፡ በእሳት አልቀረሁም ፡ እንዳሰበው ፡ ያ ፡ ጠላቴ ሁሉን ፡ አለፍኩ ፡ አቅም ፡ ሆኖኝ ፡ ቸር ፡ አባቴ (፪x) ሰምቼ ፡ ድላድ ፡ የነፃነት ፡ ፋና ከሞት ፡ አምልጫለሁ ፡ ከድቅድቅ ፡ ጨለማ የአዲስ ፡ ነገር ፡ ጅምር ፡ የታሪክ ፡ ምዕራፍ ጌታ ፡ ከፍቶልኛል ፡ የበረከት ፡ ደጃፍ አዝ፦ ህልሜ ፡ ሰምሯል ፡ በልጅነት ፡ ያየሁት በውሃ ፡ ውስጥ ፡ ያለፍኩለት ፡ በእሳት አልቀረሁም ፡ እንዳሰበው ፡ ያ ፡ ጠላቴ ሁሉን ፡ አለፍኩ ፡ አቅም ፡ ሆኖኝ ፡ ቸር ፡ አባቴ (፪x) በእውነት ፡ የታመንክ ፡ ነህ ፡ ከቃልህ ፡ አንድ ፡ አይወድቅም ልትሰራ ፡ ተነስተህ ፡ አቅም ፡ አጥተህ ፡ አታውቅም የተረሳሁ ፡ ሲመስለኝ ፡ ስባል ፡ አስታዋሽ ፡ የለው አንተ ፡ ስትራራልኝ ፡ አዲስ ፡ ነገርን ፡ አየሁ ወደኋላ ፡ አልልም ፡ ያየልኝ ፡ አለና አምላኬ ፡ ከፊቴ ፡ ቀድሞኝ ፡ ወጥቷልና ልሂድ ፡ ልዘርጋ ፡ እንጂ ፡ ዱሩንም ፡ ልመንጥር አለ ፡ ካለሁበት ፡ የሚበልጥ ፡ ክብር (፪x) አዝ፦ ህልሜ ፡ ሰምሯል ፡ በልጅነት ፡ ያየሁት በውሃ ፡ ውስጥ ፡ ያለፍኩለት ፡ በእሳት አልቀረሁም ፡ እንዳሰበው ፡ ያ ፡ ጠላቴ ሁሉን ፡ አለፍኩ ፡ አቅም ፡ ሆኖኝ ፡ ቸር ፡ አባቴ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kasahun Lema

See all 28 songs by Kasahun Lema