Gubae

አለኝ የምለው

Alegn Yemelew

ቃልኪዳን ጥላሁን · እዩልኝ

Alegn Yemelew is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album Eyulign.

የኔ መመኪያ የኔ ክብር እግዚአብሔር ነው 4* አለኝ የምለው ተስፋ ማረገው የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው 2* ፊትህን ወደኔ ከመለስክልኝ በኔ ደስ ካለህ ካልተቆጣኸኝ አይኖችህ ካዩኝ ጆሮህ ከሰማኝ ይሄ ይበቃኛል እረካለሁኝ አለኝ የምለው ተስፋ ማረገው የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው ደስ የሚያሰኝህን አይ ዘንድ እወዳለሁ አንተን ደስ እንዲልህ ሁልግዜ እተጋለሁ እኔ ደስ የሚለኝ ሀሳቤ ሚሞላው አንተ በኑሮዬ ስትረካ ብቻ ነው ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ ጌታ ፊትህ ይሻለኛል 2* ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ ትዛዛት ይሻሉኛል 2* የኔ መመኪያ የኔ ክብር ኦሆሆ እግዚአብሔር ነው የኔ መመኪያ አለኝ የምለው እግዚአብሔር ነው አለኝ የምለው ተስፋ ማረገው የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun