Gubae

የደስታ ቀን ነው

Yedesta Qen New

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · እንኳን ደስ አላችሁ

Yedesta Qen New is an Amharic mezmur (worship song) by Getayawkal and Birucktawit, from the album Enkuan Des Alachehu.

አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x) የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x) ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x) አንደ ፡ ቃና ፡ ገሊላ ፡ ጌታ ፡ ከተጋበዘ ለሰርጉ ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ እንዲኖር ፡ ከታገዘ ኢየሱስ ፡ ያለበት ፡ ትዳር ፡ ሁሌ ፡ ይጣፍጣል ጨለማ ፡ ወደ ፡ ብርሃን ፡ ሁሌ ፡ ይለወጣል ፈጥኖ ፡ በታማኝ ፡ እጁ ፡ ባዶውን ፡ ይሞላል ጌታ ፡ ይኑርበት ፡ እንጂ ፡ ሁሉ ፡ ይባረካል አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x) የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x) ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x) መልካም ፡ ነው ፡ ያልውን ፡ ይኸው ፡ አሳይቶናል ለዚህ ፡ ላበቃቸው ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ወግ ፡ ማድረጉ ፡ እዚህ ፡ መድረሱ ፡ መባረኩ ፡ መከናወኑ (፪x) አሃሃሃ ፡ አዎ (፫x) ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ነው አሃሃሃ ፡ አዎ (፫x) ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ነው አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x) የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x) ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x) አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x) የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x) ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x) አንደ ፡ ቃና ፡ ገሊላ ፡ ጌታ ፡ ከተጋበዘ ለሰርጉ ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ እንዲኖር ፡ ከታገዘ ኢየሱስ ፡ ያለበት ፡ ትዳር ፡ ሁሌ ፡ ይጣፍጣል ጨለማ ፡ ወደ ፡ ብርሃን ፡ ሁሌ ፡ ይለወጣል ፈጥኖ ፡ በታማኝ ፡ እጁ ፡ ባዶውን ፡ ይሞላል ጌታ ፡ ይኑርበት ፡ እንጂ ፡ ሁሉ ፡ ይባረካል አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x) የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x) ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x) መልካም ፡ ነው ፡ ያልውን ፡ ይኸው ፡ አሳይቶናል ለዚህ ፡ ላበቃቸው ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ወግ ፡ ማድረጉ ፡ እዚህ ፡ መድረሱ ፡ መባረኩ ፡ መከናወኑ (፪x) አሃሃሃ ፡ አዎ (፫x) ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ነው አሃሃሃ ፡ አዎ (፫x) ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ነው አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x) የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x) ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Getayawkal and Birucktawit

See all 45 songs by Getayawkal and Birucktawit