Gubae

የክብሬን ቤት አከብራለሁ

Yekbrien Biet Akebralehu

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · ባርኮቴን ልቁጠረው

Yekbrien Biet Akebralehu is an Amharic mezmur (worship song) by Getayawkal and Birucktawit, from the album Barkotien Lequterew.

አዝ፦ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፫x) እኔ ፡ ወድጄ ፡ ክብሬን ፡ ገልጬ የክብር ፡ ቤት ፡ ብዬ ፡ ሰይሜ አክብሬዋለሁ ፡ ቀድሼዋለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ አዝ፦ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) ይሄ ፡ ቤቴ ፡ ነው ፡ ብያለሁና መንፈሴን ፡ አውርጃለሁና ክብሬን ፡ ሁሉ ፡ ገልጫለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ አዝ፦ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) አዝ፦ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፫x) እኔ ፡ ወድጄ ፡ ክብሬን ፡ ገልጬ የክብር ፡ ቤት ፡ ብዬ ፡ ሰይሜ አክብሬዋለሁ ፡ ቀድሼዋለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ አዝ፦ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) ይሄ ፡ ቤቴ ፡ ነው ፡ ብያለሁና መንፈሴን ፡ አውርጃለሁና ክብሬን ፡ ሁሉ ፡ ገልጫለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ አዝ፦ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x) እባርካለሁ ፡ እቀድሳለሁ የክብሬን ፡ ቤት ፡ አከብራለሁ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Getayawkal and Birucktawit

See all 45 songs by Getayawkal and Birucktawit