Gubae

አልረሳውም

Alresawem

ዳንኤል አምደሚካኤል · የሰው እጅ የሌለበት · 2013

Alresawem is an Amharic mezmur (worship song) by Daniel Amdemichael, from the album Yesew Ej Yelielebet (2013).

ጌታ በሕይወቴ ወዶ ያደረገውን መቼም አልረሳውም እርሱ በሕይወቴ ፈቅዶ ያደረገውን መቼም አልረሳውም አልረሳውም ያደረገልኝን አልረሳውም ለእኔ የሆነልኝን አልረሳውም የአምላኬን ውለታ ዘወትር ልቀኝ ለሚያኖረኝ በደስታ ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ አትፍራ ልጄ የእኔ ነህ ያለኝ ውስጤን ልቤን የጣልኩበት እግዚአብሔር ነው ያኔ በመከራ የደገፈኝ ሳለቅስ እምባዬን ያበሰልኝ የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አባቴ ነው (፪x) ይሁን ያለው ሁሉ ይሆናል ሃሳቡን ማን ይከለክላል እንዴት ልርሳ መልካምነቱን ልዘምር እንጂ ምህረቱን ተስፋ ላጣ ተስፋ ነው ለምስኪኑ ወላጅ ላጣ ብቸኛ ነው ወገኑ ላመስግነው እንጂ እኔ ልወድሰው ኃይሌ ክብሬ ታሪኬም ኢየሱስ ነው ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ አትፍራ ልጄ የእኔ ነህ ያለኝ ውስጤን ልቤን የጣልኩበት እግዚአብሔር ነው ያኔ በመከራ የደገፈኝ ሳለቅስ እምባዬን ያበሰልኝ የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አባቴ ነው ዮሴፍን ከእስር ቤት ያወጣ ለሹመት ሽልማት ያበቃ የዳንኤል አምላክ ተዐምረኛ ከአንበሶኝ የሚያድን ከበላተኛ አይገርምም ወይ ይሞታል የተባለው ሕይወት ዘርቶ በግሩ ቆሞ አየነው የቀመሰ ያውቀዋል የእርሱን ማዳን የተነካ በእግዚአብሔር ብርሃን ጌታ በሕይወቴ ወዶ ያደረገውን መቼም አልረሳው እርሱ በህይወቴ ፈቅዶ ያደረገውን መቼም አልረሳውም አልረሳውም ያደረገልኝ አልረሳውም ለእኔ የሆነልኝን አልረሳውም የአምላኬን ውለታ ዘወትር ልቀኝ ለሚያኖረኝ በደስት

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Daniel Amdemichael

See all 64 songs by Daniel Amdemichael