Gubae

መኖሪያዬ

Menoriyayie

ብሩክ ገብረፃዲቅ · ምክንያቱ

Menoriyayie is an Amharic mezmur (worship song) by Biruk Gebretsadiq, from the album Mekneyatu.

መኖሪያዬ ፡ የዘላለም ፡ አምላክ ፡ ነው በክንዶቹ ፡ ጥላ ፡ አርፋለሁ የሚያስፈራኝ ፡ ሁሉ ፡ ተወግዷል ህይወቴን ፡ በሰላም ፡ ሞልቶታል (፪x) አዝ፡ ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የለም  ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ የለም  ፡ አይኖርም ፡ ዘላለም (፪x) በሰማይ ፡ በምድር ፡ የለም ፡ የሚመስለው ፡ እግዚአብሔር ፡ እጅግ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ (፪x) እንዲህ ፡ ነህ ፡ ተብሎ ፡ ማይገመተው ከሰው ፡ ልጅ ፡ እጅግ ፡ የላቀ ፡ ከፍም ፡ ያለ ፡ ነው አዝ፡ ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የለም  ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ የለም  ፡ አይኖርም ፡ ዘላለም (፪x) የሞተውን ፡ ነገር ፡ ህያው ፡ ነው ፡ የሚለው ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው ያለቀውን ፡ ነገር ፡ ይሞላል ፡ የሚለው ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) እረኛውን ፡ አይቶ ፡ ንጉስ ፡ ነህ ፡ የሚለው ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው/2 አዝ፡ ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የለም የለም ፡ እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ የለም አይኖርም ፡ ዘላለም (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Biruk Gebretsadiq

See all 12 songs by Biruk Gebretsadiq