Gubae

አይቼሃለሁ

Ayechiehalehu

ብሩክ ገብረፃዲቅ · ምክንያቱ

Ayechiehalehu is an Amharic mezmur (worship song) by Biruk Gebretsadiq, from the album Mekneyatu.

ያኔ ፡ ገና ፡ በለጋነት ፡ ኑሮ ደርሰህ ፡ ባታወጣኝ ፡ ከጨለማው ፡ ጉዞ እንዴት ፡ እሆን ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ ለብቻዬ ግን ፡ ሁሉን ፡ አለፍኩት ፡ ካንተ ፡ ጋራ ፡ ሆኜ አይቼሃለሁ ፡ ከጎኔ ፡ ነበርክ  ፡ አዝ፡ ፡ አይቼሃለው ፡ ስትረዳኝ ከጎኔ ፡ ሆንህ ፡ ስታግዘኝ ከፊቴ ፡ ሆነህ ፡ ስትመራኝ ስወድቅ ፡ ቀድመህ ፡ ስታነሳኝ (፪x) የቅርብ ፡ ምለው ፡ ካጠገቤ ፡ ርቆ ቀኑ ፡ ጨሎብኝ ፡ ሁኔታውም ፡ ከብዶ አንት ፡ ግን ፡ በሁሉ ፡ ብርታት ፡ ሆነኸኛል እንባዬን ፡ አብሰህ ፡ እጆቼን ፡ ይዘሃል አይቼሃለሁ ፡ ከሆኔ ፡ ነበርክ አዝ፡ ፡ አይቼሃለው ፡ ስትረዳኝ ከጎኔ ፡ ሆንህ ፡ ስታግዘኝ ከፊቴ ፡ ሆነህ ፡ ስትመራኝ ስወድቅ ፡ ቀድመህ ፡ ስታነሳኝ (፪x) አይቼሃለው ፡ አይቼሃለው ፡ አይቼሃለው ፡ ጌታ ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ከፊት ፡ ስትመራኝ ፡ አይቼሃለው ፡ ጌታ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Biruk Gebretsadiq

See all 12 songs by Biruk Gebretsadiq