Gubae

አምላኬ

Amlakie

ብዙ ሙሉጌታ · ከአምላካችን በቀር ማነው አምላክ

Amlakie is an Amharic mezmur (worship song) by Bezu Mulugeta, from the album Kamlakachen Beqer Manew Amlak.

አምላኬ(4) ከለላ መሸሸጊያዬ የዘላለም መኖሪያዬ መስኪኑን ማን አይቶት ነበር አጥበኸው በእርሱ ስትከብር ፍቅርህ በዝቷል በሕይወቴ ክበርልኝ መድሀኒቴ። የውስጤን አንተ ተረዳህ ድካሜን መቼ ዘነጋህ እንዳልወድቅ በረግረጉ ላይ ተዋረድክ መጣህ ከሰማይ። አምላኬ(4) ከለላ መሸሸጊያዬ የዘላለም መኖሪያዬ ውጣ ብለህ ከሃገሬ ከዘመድ ከአዝማዶቼ ስትለየኝ ወደ ምድርህ አልራቀብኝ አንዴም እጅህ የሁሉ አባት አደረከኝ በበረከትህ ባረከኝ አርስቴ ባንተ አማረልኝ ኤልሻዳዩ ክበርልኝ። አምላኬ(4) ከለላ መሸሸጊያዬ የዘላለም መኖሪያዬ እንደምትወደኝ አውቃለሁ ብትዘገይም እነሳለሁ ክብርህን ልትገልጥ ስትፈልግ ሰው ባለህ አንተ አታደርግ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bezu Mulugeta

See all 15 songs by Bezu Mulugeta