Gubae

ይወደኛል

Yewedegnal

በረከት ተስፋዬ · መምህሩ · 2015

Yewedegnal is an Amharic mezmur (worship song) by Bereket Tesfaye, from the album Memheru (2015).

የእግዚአብሔር በግ ይወደኛል (3X) በእኔ ቦታ ታርዶልኛል ይወደኛል (2X) ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው (3X) ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ (2X) ኢየሱስ ጌታዬ ከፍ... ፍቅር... የእግዚአብሔር በግ... እንዴት ወደደኝ ከእሱ የራኩትን በክፉ በደል ተዘፈኩትን ምኔ ደስ አለው የሚወደኝ ጌታ እሱ ሞተልኝ የመሞቴ ለታ ከራሱ ይልቅ እኔን ያፈቅረኛል ይወደኛል አይሏል ጨምሯል በላዬ (3X) መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው የኢየሱስ ፍቅር ከፍ ከፍ ያለነዉ ከኔ በጎነት ያልተጀመረ ነዉ የጌታ ፍቅር ከፍ ከፍ ያለነዉ ከኔ በጎነት ያልተጀመረ ነዉ ይወደኛል (4X) ከፍ... ፍቅርህ... ከፍ... ፍቅርህ...

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bereket Tesfaye

See all 41 songs by Bereket Tesfaye