Gubae

የቅርቤ

yekerbe

በረከት ተስፋዬ · መምህሩ · 2015

yekerbe is an Amharic mezmur (worship song) by Bereket Tesfaye, from the album Memheru (2015).

ከሲዖል መውጣቴ ይበቃኝ ነበረ በዚያ አላበቃም ፍቅሩ ጨመረ ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ ሳይዘው ሳይገድበው ትልቅነቱ አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ/2 ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ከእስትንፋሴ ይልቅ ይልቅ የቅርቤ ነህ ፊትህን ተርቤ መቼ መቼ አጣሁህ የሆድ የውስጤን ታውቀው የለም ወይ ሳልተነፍስ ውዴ እየሱስ ሰው ሚያውቀው ጉብዝናዬን መቼ አየ ገመናዬን ሸፍነኸው ጉድለቴን ሚታየው ግን ሙላቴ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ/2 ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ዞር ብዬ ወደ ኋላ መንገዴን ሳይ የአንተ እንጂ የእኔ ኮቴ አይታይ አባጣ ጎርባጣውን እኔ መውጣቴ ይዘኸኝ ልክ እንደ እናቴ ምንም ባሳዝንህ በድካሜ ታግሰኽ አቆምከኝ መድህኔ ሰው ሚያውቀው ጉብዝናዬን መቼ አየ ገመናዬን ሸፍነኸው ጉድለቴን ሚታየው ግን ሙላቴ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ/2 ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ በሰዎች መሐል ወይም ለብቻዬ ድምፁን ያሰማኛል አብሮኝ ነው ጌታዬ በዚህ ሂድ በዚያ ሂድ እያለኝ ጠላት የማሰውን አለፍኩኝ አምላኬ የመከረኝን ሰምቼው አለፍኩኝ ስንቱን የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ/2 ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ከእስትንፋሴ ይልቅ ይልቅ የቅርቤ ነህ ፊትህን ተርቤ መቼ መቼ አጣሁህ የሆድ የውስጤን ታውቀው የለም ወይ ሳልተነፍስ ውዴ እየሱስ ሰው ሚያውቀው ጉብዝናዬን መቼ አየ ገመናዬን ሸፍነኸው ጉድለቴን ሚታየው ግን ሙላቴ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ/2 ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bereket Tesfaye

See all 41 songs by Bereket Tesfaye