Gubae

ሕያው አምላክ ነህ

Hiyaw Amlak Neh

አዜብ ኃይሉ · ሕያው አምላክ ነህ · 2024

Hiyaw Amlak Neh is an Amharic mezmur (worship song) by Azeb Hailu, from the album Hiyaw Amlak Neh (2024).

ሕያው አምላክ ነህ (x3) ዛሬም ደምቅህ ያለህ ቅዱስ አምላክ ነህ (x3) ዛሬም ከብረህ ያለህ ሕያው... ቅዱስ... አትወርድም ከከፍታህ አትሻር ከስልጣንህ አምላኬ ሕያው ነህ አትደክምም ክጉልበትህ አትዝልም ከብርታትህ ጌታዬ ሕያው ነህ አትወርድም... አትደክምም... ሕያው... ቅዱስ... አንተን ሰማይንና ምድሩን የሰራኸውን አምላክ አመልካለሁ እኔ አመልካለሁ አንተን ባህሩን እና የብሱን የሰራኸውን አምላክ አመልካለሁ እኔ አመልካለሁ እኔ አንተን ትልቁን እና ትንሹን የሰራኸውን አምላክ አመልካለሁ እኔ አመልካለሁ ኧረ አንተን የቅርቡን እና የሩቁን የሰራኸውን አምላክ አመልካለሁ እኔ አመልካለሁ የተፈራ የተፈራ የተፈራ ነው የከበረ የከበረ የከበረ ነው (x2) ትናንትናም ዛሬም ነገም ለዘላለም እንደ ጌታ እንደ ኢየሱስ ያለ የለም (x2) መገረሚያዬ መደነቂያዬ መሽቶ ሲነጋ ዜማ እልልታዬ ኢየሱስ ጌታዬ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Azeb Hailu

See all 66 songs by Azeb Hailu