Gubae

ሰላሜ ነህ

Selame Neh

አስቴር አበበ · ሃሌሉያ · 2024

Selame Neh is an Amharic mezmur (worship song) by Aster Abebe, from the album Hallelujah (2024).

ያላየሁትን ሰላም አጠገብከኝ ያልቀመስኩትን ደስታ አረካኸኝ አዎ ሰላሜ ነህ (7) አቅሜን ላልመጠነው ለትዕቢተኛው ማዕበል ገደብ ይሁን አልህ ከአንተ ዘንድ ላልሆነው ለማልችለው እሳት ነፍሴን ያልፈቀድህ ዙሪያዬን መታጠሩን አይቶ ለቀናብኝ ለከሰሰኝ ጠላት ገደቡን እንዳያልፍ መስመር ያሰመርህ ነፍሴን ያሳረፍካት አዎ ሰላሜ ነህ (7) በተከበበ ከተማ ዋይታ ጩኽት በሞላበት የሚያስደንቅ ምህረቱን ለነፍሴ እንኪ ያላት መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ በተከበበ ከተማ ዋይታ ጩኽት በሞላበት የሚያስደንቅ ምህረቱን ለነፍሴ እንኪ ያላት መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ አዎ ሰላሜ ነህ (7) አዉቋል ማእበሉ እንዳደርክ በውስጤ ዘልቆኝ መቼ ገባ በህልውናህ ድምፅ ተረጋግቻለው ሰላሜን አልነካ እንደአምናው ቅኔ በውስጤ እንዳኖርከው ዛሬም ደገምክልኝ ከሰው ብዛት ይልቅ በምክር ግሩም ነህ ብቻህን በቃኸኝ አዎ ሰላሜ ነህ (7)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Aster Abebe

See all 37 songs by Aster Abebe