ነውር ነው
Newere New
አዲስዓለም አሰፋ · ጆሮዬን ልብሳ
Newere New is an Amharic mezmur (worship song) by Addisalem Assefa, from the album Joreyen Libesa.
ዞርበል በል ጋሬጣ ዞር በል እንቅፋት ተራዬ ነው ንጉስ ተነስቶ እኔ ስቀመጥ በፍፁም ነውር ነው ነግቷል እያለኝ የምን ጨለማ የምንስ ሟርት ነው ይልቅ ልነሳ ወገቤን ላጥብቅ ዱሩን ልመንጥረው----(2X)


