Gubae

አንተን አመልካለሁ

Anten Amelkalehu

አዲስዓለም አሰፋ · ሰባሪው ጌታ ከፊቴ ወጥቷል · 2008

Anten Amelkalehu is an Amharic mezmur (worship song) by Addisalem Assefa, from the album Sebariw Gieta Kefitie Wetwal (2008).

ብዙ ምሥጋና ብዙ ዝማሬ ወደ ማደሪያህ ይዤ እገባለሁ አምላክ ነህና ስለሚገባህ /2/ አንተን አመልክሃለሁ /4/ እንደ አንተ ታማኝ አምላክ ማነው /4/ በብዙ ምሥጋና እገባለሁ ፊትህ እገባለሁ በብዙ ምሥጋና እገባለሁ ደስ አሰኝሃለሁ በብዙ ዝማሬ እገባለሁ ፊትህ እገባለሁ በብዙ ዝማሬ እገባለሁ ደስ አሰኝሃለሁ ምስጋና ሚሰዋ እንደሚያከብርህ በአንተ ደስ የሚለው ከእኔ ጋር ከፍ ከፍ ያርግህ በአማረ ቅኔ በአማረ መዝሙር ከዕልልታ ጋራ ኢየሱሴ ይሁን ለአንተ ክብር ምስጋና ሚሰዋ እንደሚያከብርህ በአንተ ደስ የሚለው ከእኔ ጋር ከፍ ከፍ ያርግህ በአዲስ በአዲስ ቅኔ በአማረ መዝሙር ከዕልልታ ጋራ ወዳጄ ይሁን ለአንተ ክብር ብዙ ምሥጋና ብዙ ዝማሬ ወደ ማደሪያህ ይዤ እገባለሁ አምላክ ነህና ስለሚገባህ /2/ አንተን አመልክሃለሁ /4/ እንደ አንተ ታማኝ አምላክ ማነው /4/ በብዙ ምሥጋና እገባለሁ ፊትህ እገባለሁ በብዙ ምሥጋና እገባለሁ ደስ አሰኝሃለሁ በብዙ ዝማሬ እገባለሁ ፊትህ እገባለሁ በብዙ ዝማሬ እገባለሁ ደስ አሰኝሃለሁ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Addisalem Assefa

See all 33 songs by Addisalem Assefa