Gubae

የማዕዘን ራስ

Yemaezen Ras

ዮሴፍ በቀለ · ቅድስና ለእግዚአብሔር

Yemaezen Ras is an Amharic mezmur (worship song) by Yosef Bekele, from the album Qedesena LeEgziabhier.

ኢየሱስ ፡ ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስሙ ፡ ኃያል ጉልበት ፡ ሁሉ ፡ ፊቱ ፡ ተንበርክኮ ፡ ለእርሱ ፡ ይሰግዳል አይቆምም ፡ ማንም ፡ ፊቱ ፡ እሳት ፡ ነው ፡ ለጠላቱ አምላኬ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ኢየሱስ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ፤ የሱሴ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ጌታዬ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ፤ ኢየሱሴ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ አሃ ፡ ለተቀበሉት ፡ አሃ ፡ በእርሱ ፡ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ፡ ልጆች ፡ ይሆኑ ፡ ዘንድ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ጌታዬ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ፤ ኢየሱስ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ጌታዬ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ፤ አሃ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ግንበኞች ፡ የናቁት ፡ ድንጋይ እርሱ ፡ የማዕዘን ፡ እራስ ፡ ሆነ እርሱ ፡ የማዕዘን ፡ እራስ እርሱ ፡ የማዕዘን ፡ እራስ ፡ ሆነ እርሱ ፡ የማዕዘን ፡ እራስ ከስም ፡ በላይ ፡ ስምን ፡ ሰጥቶ እግዚአብሔር ፡ ያለልክ ፡ ያከበረው ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ ጌታዪ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ ንጉሤ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ አባቴ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ አዳኜ ፡ ነው ያድናል ፡ የሚጠራውን ፡ ያድናል ፡ የታመነውን ያድናል ፡ በልቡ ፡ ዙፋን ፡ ያድናል ፡ ያነገሠውን ኢየሱስ ፡ ከሞት ፡ የማምለጫ ፡ ጽኑ ፡ አለት ሰው ፡ ሁሉ ፡ ስሙን ፡ እየጠራ ፡ ሚድንበት ሕይወት ፡ ነው ፡ የዘለዓለም ፡ የሚያድን ፡ ከጠፊው ፡ ዓለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ማንም ፡ የለም ሕይወት ፡ ነው ፡ የዘለዓለም ፡ ከእሱ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም ንጉሥ ፡ ነው ፡ ለዘለዓለም ፡ ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም አሃ ፡ ለተቀበሉት ፡ አሃ ፡ በእርሱ ፡ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ፡ ልጆች ፡ ይሆኑ ፡ ዘንድ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ጌታዬ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ፡ ኢየሱስ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ጌታዬ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ፡ አሃ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ይሄ ፡ ስም ፡ ነው ፡ መዳኛዬ በክፉ ፡ ቀን ፡ ማምለጫዬ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ መዳኛዬ በክፉ ፡ ቀን ፡ ማምለጫዬ (፫x) ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ ላላይ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ላላይ ሾሜዋለሁ ፡ በላዬ ፡ ላይ ፡ እኔስ ፡ በላዬ ፡ ላይ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ላላይ (ሌላ ፡ ሌላ ፡ ላላይ) (፮x) ኢየሱስ ፡ ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስሙ ፡ ኃያል ጉልበት ፡ ሁሉ ፡ ፊቱ ፡ ተንበርክኮ ፡ ለእርሱ ፡ ይሰግዳል አይቆምም ፡ ማንም ፡ ፊቱ ፡ እሳት ፡ ነው ፡ ለጠላቱ አምላኬ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ኢየሱስ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ፤ የሱሴ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ጌታዬ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ፤ ኢየሱሴ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ አሃ ፡ ለተቀበሉት ፡ አሃ ፡ በእርሱ ፡ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ፡ ልጆች ፡ ይሆኑ ፡ ዘንድ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ጌታዬ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ፤ ኢየሱስ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ጌታዬ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ፤ አሃ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ግንበኞች ፡ የናቁት ፡ ድንጋይ እርሱ ፡ የማዕዘን ፡ እራስ ፡ ሆነ እርሱ ፡ የማዕዘን ፡ እራስ እርሱ ፡ የማዕዘን ፡ እራስ ፡ ሆነ እርሱ ፡ የማዕዘን ፡ እራስ ከስም ፡ በላይ ፡ ስምን ፡ ሰጥቶ እግዚአብሔር ፡ ያለልክ ፡ ያከበረው ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ ጌታዪ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ ንጉሤ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ አባቴ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ አዳኜ ፡ ነው ያድናል ፡ የሚጠራውን ፡ ያድናል ፡ የታመነውን ያድናል ፡ በልቡ ፡ ዙፋን ፡ ያድናል ፡ ያነገሠውን ኢየሱስ ፡ ከሞት ፡ የማምለጫ ፡ ጽኑ ፡ አለት ሰው ፡ ሁሉ ፡ ስሙን ፡ እየጠራ ፡ ሚድንበት ሕይወት ፡ ነው ፡ የዘለዓለም ፡ የሚያድን ፡ ከጠፊው ፡ ዓለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ማንም ፡ የለም ሕይወት ፡ ነው ፡ የዘለዓለም ፡ ከእሱ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም ንጉሥ ፡ ነው ፡ ለዘለዓለም ፡ ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም አሃ ፡ ለተቀበሉት ፡ አሃ ፡ በእርሱ ፡ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ፡ ልጆች ፡ ይሆኑ ፡ ዘንድ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ጌታዬ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ፡ ኢየሱስ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ጌታዬ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ፡ አሃ ፡ ስልጣን ፡ ሰጣቸው ይሄ ፡ ስም ፡ ነው ፡ መዳኛዬ በክፉ ፡ ቀን ፡ ማምለጫዬ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ መዳኛዬ በክፉ ፡ ቀን ፡ ማምለጫዬ (፫x) ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ ላላይ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ላላይ ሾሜዋለሁ ፡ በላዬ ፡ ላይ ፡ እኔስ ፡ በላዬ ፡ ላይ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ላላይ (ሌላ ፡ ሌላ ፡ ላላይ) (፮x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Yosef Bekele

See all 47 songs by Yosef Bekele