Gubae

እንዳንተ ያለ

Endante Yale

ዮሴፍ በቀለ · ስንቱን ላውራ

Endante Yale is an Amharic mezmur (worship song) by Yosef Bekele, from the album Sentun Lawra.

አዝ፦ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ አባቴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ ኢየሱሴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ ኦ ፡ መዳኔ ፡ እጅግ ፡ ይደንቀኛል የፍቅርህ ፡ ብዛቱ ፡ እንዲህ ፡ ያዘምረኛል ውለታህ ፡ መች ፡ ዝም ፡ ያሰኛል (፫x) ላውራ ፡ ማዳንህን ፡ ጌታ ላውራ ፡ ስራህን ፡ ኢየሱስ (፪x) ተስፋ ፡ ቆርጬ ፡ ሌት ፡ ቀን ፡ ሳነባ መድረሻ ፡ ጠፍቶኝ ፡ ሆኜ ፡ እምባ ፡ በእምባ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ የደረሰልኝ እምባዬን ፡ ጠርጐ ፡ ና ፡ ልጄ ፡ ሆይ ፡ ያለኝ አዝ፦ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ አባቴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ ኢየሱሴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ ጐልያድ ፡ በፊቴ ፡ እንዲያው ፡ ተደንቅሮ ባስጨነቀኝ ፡ ቁጥር ፡ ሳሰማ ፡ እሮሮ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ከተፍ ፡ ያለልኝ ያንን ፡ ተራራውን ፡ ከፊቴ ፡ ጣለልኝ አዝ፦ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ አባቴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ ኢየሱሴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ በጨነቀኝ ፡ ጊዜ ፡ ጌታ ፡ አንተን ፡ ጠራሁህ መታመኛዬ ፡ ሆይ ፡ ወዴት ፡ ነህ ፡ አልኩህ አንተም ፡ አልናከኝም ፡ ቃሌን ፡ ሁሉ ፡ ሰማህ ምሥጋና ፡ ውዳሴ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ አዝ፦ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ አባቴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ ኢየሱሴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ ኦ ፡ መዳኔ ፡ እጅግ ፡ ይደንቀኛል የፍቅርህ ፡ ብዛቱ ፡ እንዲህ ፡ ያዘምረኛል ውለታህ ፡ መች ፡ ዝም ፡ ያሰኛል (፫x) ላውራ ፡ ማዳንህን ፡ ጌታ ላውራ ፡ ስራህን ፡ ኢየሱስ (፪x) አዝ፦ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ አባቴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ ኢየሱሴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ ኦ ፡ መዳኔ ፡ እጅግ ፡ ይደንቀኛል የፍቅርህ ፡ ብዛቱ ፡ እንዲህ ፡ ያዘምረኛል ውለታህ ፡ መች ፡ ዝም ፡ ያሰኛል (፫x) ላውራ ፡ ማዳንህን ፡ ጌታ ላውራ ፡ ስራህን ፡ ኢየሱስ (፪x) ተስፋ ፡ ቆርጬ ፡ ሌት ፡ ቀን ፡ ሳነባ መድረሻ ፡ ጠፍቶኝ ፡ ሆኜ ፡ እምባ ፡ በእምባ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ የደረሰልኝ እምባዬን ፡ ጠርጐ ፡ ና ፡ ልጄ ፡ ሆይ ፡ ያለኝ አዝ፦ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ አባቴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ ኢየሱሴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ ጐልያድ ፡ በፊቴ ፡ እንዲያው ፡ ተደንቅሮ ባስጨነቀኝ ፡ ቁጥር ፡ ሳሰማ ፡ እሮሮ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ ከተፍ ፡ ያለልኝ ያንን ፡ ተራራውን ፡ ከፊቴ ፡ ጣለልኝ አዝ፦ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ አባቴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ ኢየሱሴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ በጨነቀኝ ፡ ጊዜ ፡ ጌታ ፡ አንተን ፡ ጠራሁህ መታመኛዬ ፡ ሆይ ፡ ወዴት ፡ ነህ ፡ አልኩህ አንተም ፡ አልናከኝም ፡ ቃሌን ፡ ሁሉ ፡ ሰማህ ምሥጋና ፡ ውዳሴ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ አዝ፦ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ አባቴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ እንዳንተ ፡ ያለ (፫x) ፡ ኢየሱሴ ፡ ለእኔስ ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ ኦ ፡ መዳኔ ፡ እጅግ ፡ ይደንቀኛል የፍቅርህ ፡ ብዛቱ ፡ እንዲህ ፡ ያዘምረኛል ውለታህ ፡ መች ፡ ዝም ፡ ያሰኛል (፫x) ላውራ ፡ ማዳንህን ፡ ጌታ ላውራ ፡ ስራህን ፡ ኢየሱስ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Yosef Bekele

See all 47 songs by Yosef Bekele