Gubae

ብዙ ምርኮ

Bizu Mirko

ዮሐንስ በላይ · ትችላለህ

Bizu Mirko is an Amharic mezmur (worship song) by Yohannes Belay, from the album Techelaleh.

ብዙ ምርኮ እንዳገኘ ሰው በቃልህ ልቤን ደስ አለው ብዙ ምርኮ እንዳገኘ ሰው የሱስ ባንተ ልቤን ደስ አለው አለው በጌታ ደስ አለው ውስጤ በጌታ ደስ አለው አለው በጌታ ደስ አለው ልቤ በጌታ ደስ አለው ለክብርህ ልዘምር በገና ሳነሳ ልቤን ደስ ደስ አለው ካንተ የተነሳ ለቃልህ ስዘምር በገና ሳነሳ ውስጤን ደስ ደስ አለው ካንተ የተነሳ ሌላ የለኝም በልቤ አንተ አንተ ነህ ወዳጄ ሌላ የለኝም በውስጤ አንተ አንተ ነህ ወዳጄ አንተው ነህ ምታመንህ አንተው ነህ ምደገፍብህ አንተው ነህ ተወራርጄ አንተው ነህ ያላፈርኩብህ አንተው ነህ ቤዛ የሆንከኝ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ አንተ ብቻ ነህ አንተው ነህ ለኔስ ጌታዬ አንተው ነህ ጨለማዬን አንተው ነህ የገፈፍክልኝ አንተው ነህ በብርሃንህ አንተው ነህ የለወጥክልኝ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ መታመኛዬ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ መታመኛ ቃልህ ከማር ይልቅ እጅግ ይጣፍጣል ለነፍሴ መፅናኛ ማረፊያ ሆኗታል ሌላ የለኝም በልቤ አንተ አንተ ነህ ወዳጄ ሌላ የለኝም በውስጤ አንተ አንተ ነህ ወዳጄ አንተው ነህ ምታመንህ አንተው ነህ ምደገፍብህ አንተው ነህ ተወራርጄ አንተው ነህ ያላፈርኩብህ አንተው ነህ ቤዛ የሆንከኝ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ አንተ ብቻ ነህ አንተው ነህ ለኔስ ጌታዬ አንተው ነህ ጨለማዬን አንተው ነህ የገፈፍክልኝ አንተው ነህ በብርሃንህ አንተው ነህ የለወጥክልኝ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ መታመኛዬ አንተው ነህ መደገፊያዬ አንተው ነህ መታመኛ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Yohannes Belay

See all 24 songs by Yohannes Belay