Gubae

ከእልፍ የተመረጠ

Keelf Yetemerete

ወርቅነህ አላሮ · አመልከዋለሁ

Keelf Yetemerete is an Amharic mezmur (worship song) by Workneh Alaro, from the album Amelkewalehu.

አዝ፦ ውዴ ፡ ከእልፍ ፡ የተመረጠ ፡ ነው ከቶ ፡ ምን ፡ እርሱን ፡ ሊተካው የሕይወትን ፡ ቃል ፡ አለው ውስጤን ፡ ያሳረፈው ፡ የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ ምርጫዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው (፪x) መናወጥ ፡ ከሞላበት ፡ የምጥ ፡ ዘመን የእራሱ ፡ በቂ ፡ የሆነ ፡ ክፋት ፡ ያለበት ነፍሴን ፡ ከሚያስጨንቅ ፡ ዕለት ፡ ዕለት መኖሪያዬ ፡ ኢየሱስን ፡ የዘለዓለም ፡ ማለት አዝ፦ ውዴ ፡ ከእልፍ ፡ የተመረጠ ፡ ነው ከቶ ፡ ምን ፡ እርሱን ፡ የሚተካው የሕይወትን ፡ ቃል ፡ አለው ውስጤን ፡ ያሳረፈው ፡ የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ ምርጫዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው (፪x) እራሱን ፡ ሊገልጥ ፡ ወዶ ፡ ያደረገው የሕይወት ፡ መንገድ ፡ ትግል ፡ የበዛው ክፉዉን ፡ ለበጐ ፡ የለወጠው አምላኬ ፡ በጥበቡ ፡ አሳመረው አዝ፦ ውዴ ፡ ከእልፍ ፡ የተመረጠ ፡ ነው ከቶ ፡ ምን ፡ እርሱን ፡ የሚተካው የሕይወትን ፡ ቃል ፡ አለው ውስጤን ፡ ያሳረፈው ፡ የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ ምርጫዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው (፪x) በማልመርጠው ፡ መንገድ ፡ ሲማራኝ ለካስ ፡ ውዴ ፡ በሕይወት ፡ ሲጠብቀኝ ልመናዬ ፡ ዝብዘባዬ ፡ ሳያውከው መልካሙን ፡ ዘምን ፡ ለእኔ ፡ አቆየው አዝ፦ ውዴ ፡ ከእልፍ ፡ የተመረጠ ፡ ነው ከቶ ፡ ምን ፡ እርሱን ፡ የሚተካው የሕይወትን ፡ ቃል ፡ አለው ውስጤን ፡ ያሳረፈው ፡ የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ ምርጫዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ውዴ ፡ ከእልፍ ፡ የተመረጠ ፡ ነው ከቶ ፡ ምን ፡ እርሱን ፡ ሊተካው የሕይወትን ፡ ቃል ፡ አለው ውስጤን ፡ ያሳረፈው ፡ የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ ምርጫዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው (፪x) መናወጥ ፡ ከሞላበት ፡ የምጥ ፡ ዘመን የእራሱ ፡ በቂ ፡ የሆነ ፡ ክፋት ፡ ያለበት ነፍሴን ፡ ከሚያስጨንቅ ፡ ዕለት ፡ ዕለት መኖሪያዬ ፡ ኢየሱስን ፡ የዘለዓለም ፡ ማለት አዝ፦ ውዴ ፡ ከእልፍ ፡ የተመረጠ ፡ ነው ከቶ ፡ ምን ፡ እርሱን ፡ የሚተካው የሕይወትን ፡ ቃል ፡ አለው ውስጤን ፡ ያሳረፈው ፡ የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ ምርጫዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው (፪x) እራሱን ፡ ሊገልጥ ፡ ወዶ ፡ ያደረገው የሕይወት ፡ መንገድ ፡ ትግል ፡ የበዛው ክፉዉን ፡ ለበጐ ፡ የለወጠው አምላኬ ፡ በጥበቡ ፡ አሳመረው አዝ፦ ውዴ ፡ ከእልፍ ፡ የተመረጠ ፡ ነው ከቶ ፡ ምን ፡ እርሱን ፡ የሚተካው የሕይወትን ፡ ቃል ፡ አለው ውስጤን ፡ ያሳረፈው ፡ የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ ምርጫዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው (፪x) በማልመርጠው ፡ መንገድ ፡ ሲማራኝ ለካስ ፡ ውዴ ፡ በሕይወት ፡ ሲጠብቀኝ ልመናዬ ፡ ዝብዘባዬ ፡ ሳያውከው መልካሙን ፡ ዘምን ፡ ለእኔ ፡ አቆየው አዝ፦ ውዴ ፡ ከእልፍ ፡ የተመረጠ ፡ ነው ከቶ ፡ ምን ፡ እርሱን ፡ የሚተካው የሕይወትን ፡ ቃል ፡ አለው ውስጤን ፡ ያሳረፈው ፡ የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ ምርጫዬ ፡ ነው የዘለዓለም ፡ አምባዬ ፡ ነው (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Workneh Alaro

See all 11 songs by Workneh Alaro