Gubae

የዋሁ ልብህ

Yewahu Lebeh

ተስፋዬ ቻላ · ወጥመዱ ተሰብሮ አመለጥኩኝ

Yewahu Lebeh is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Chala, from the album Wetmedu Tesebro Ameletkugn.

አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ገና ፡ ሳይፈጠር የሚያስበኝ ፡ ማንም ፡ ሳይኖር በፍቅር ፡ ቃል ፡ ወደኸኛል ሰው ፡ ሳያየኝ ፡ ኢየሱስ ፡ አይተኸኛል አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ትናንትናን ፡ በአንተ ፡ ካለፍኩ ከፍጥረት ፡ ፊት ፡ ከተመረጥኩ ሞት ፡ ቢመጣም ፡ አያስፈራኝ ሥምህ ፡ ካለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ማን ፡ ሊነካኝ አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ታማኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ሕይወት ፡ ሆነኝ በምህረትህ ፡ አስደሰትከኝ ሰው ፡ ሳያየኝ ፡ አይተኸኛል ማን ፡ ከቤትህ ፡ ኢየሱስ ፡ ይነቅለኛል አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ገና ፡ ሳይፈጠር የሚያስበኝ ፡ ማንም ፡ ሳይኖር በፍቅር ፡ ቃል ፡ ወደኸኛል ሰው ፡ ሳያየኝ ፡ ኢየሱስ ፡ አይተኸኛል አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ትናንትናን ፡ በአንተ ፡ ካለፍኩ ከፍጥረት ፡ ፊት ፡ ከተመረጥኩ ሞት ፡ ቢመጣም ፡ አያስፈራኝ ሥምህ ፡ ካለኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ማን ፡ ሊነካኝ አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ታማኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ሕይወት ፡ ሆነኝ በምህረትህ ፡ አስደሰትከኝ ሰው ፡ ሳያየኝ ፡ አይተኸኛል ማን ፡ ከቤትህ ፡ ኢየሱስ ፡ ይነቅለኛል አዝ፦ የዋሁ ፡ ልብህ ፡ ልቤን ፡ የማረከው አንተ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ በሰማይ ፡ ያለኸው ትዝታህ ፡ መጣብኝ ፡ ፍቅርህ ፡ ቀሰቀሰው ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኧረ ፡ አንዴት ፡ አሰብከኝ ያኔ ፡ ገና ፡ ያኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Chala

See all 56 songs by Tesfaye Chala