Gubae

ጻድቅ ግን በእምነት

Tsadeq Gen Bemnet

ተስፋዬ ቻላ · ባማረ ቅኔ

Tsadeq Gen Bemnet is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Chala, from the album Bamare Qenie.

ሄኖክ ፡ ሞትን ፡ እንዳያይ ፡ በእምነት ፡ ተወሰደ ኖህ ፡ በምድረ ፡ በዳው ፡ መርከብን ፡ አበጀ አብረሃም ፡ እርስቱን ፡ ከነዓንን ፡ ወረሰ ሳራም ፡ በእምነቷ ፡ ኃይሏ ፡ ተመለሰ አዝ፦ ጻድቅ ፡ ግን ፡ በእምነት ፡ በሕይወት ፡ ይኖራል የሚታየውን ፡ ሳይሆን ፡ የማይታየውን ፡ ይረዳል የተስፋውን ፡ ቃል ፡ የሰጠው ፡ የታመነ ፡ ነውና ደካሞች ፡ በእምነት ፡ ጉልበታችሁ ፡ ይጽና (፪x) ነፍሱ ፡ ፍፁም ፡ ደክማ ፡ ትንፋሽ ፡ ተሰውሮ የሚታይ ፡ መመኪያ ፡ ከአፈር ፡ ተቀብሮ ሥጋ ፡ ደግሞ ፡ ዝሎ ፡ ሞት ፡ ሽታ ፡ ሲሸተው ጻድቅ ፡ ግን ፡ በእምነት ፡ ከክርስቶስ ፡ ጋር ፡ ነው አዝ፦ ጻድቅ ፡ ግን ፡ በእምነት ፡ በሕይወት ፡ ይኖራል የሚታየውን ፡ ሳይሆን ፡ የማይታየውን ፡ ይረዳል የተስፋውን ፡ ቃል ፡ የሰጠው ፡ የታመነ ፡ ነውና ደካሞች ፡ በእምነት ፡ ጉልበታችሁ ፡ ይጽና (፪x) ባሕሩን ፡ በበትር ፡ አሻግሮ ፡ የከፈለ ውሃን ፡ እንደ ፡ ግድግዳ ፡ ገትሮ ፡ ያቆመ ዝናብን ፡ ኤልያስ ፡ በእምነት ፡ ከለከለ እስራኤል ፡ በአምላኩ ፡ ጉልበቱ ፡ አየለ አዝ፦ ጻድቅ ፡ ግን ፡ በእምነት ፡ በሕይወት ፡ ይኖራል የሚታየውን ፡ ሳይሆን ፡ የማይታየውን ፡ ይረዳል የተስፋውን ፡ ቃል ፡ የሰጠው ፡ የታመነ ፡ ነውና ደካሞች ፡ በእምነት ፡ ጉልበታችሁ ፡ ይጽና (፪x) ሄኖክ ፡ ሞትን ፡ እንዳያይ ፡ በእምነት ፡ ተወሰደ ኖህ ፡ በምድረ ፡ በዳው ፡ መርከብን ፡ አበጀ አብረሃም ፡ እርስቱን ፡ ከነዓንን ፡ ወረሰ ሳራም ፡ በእምነቷ ፡ ኃይሏ ፡ ተመለሰ አዝ፦ ጻድቅ ፡ ግን ፡ በእምነት ፡ በሕይወት ፡ ይኖራል የሚታየውን ፡ ሳይሆን ፡ የማይታየውን ፡ ይረዳል የተስፋውን ፡ ቃል ፡ የሰጠው ፡ የታመነ ፡ ነውና ደካሞች ፡ በእምነት ፡ ጉልበታችሁ ፡ ይጽና (፪x) ነፍሱ ፡ ፍፁም ፡ ደክማ ፡ ትንፋሽ ፡ ተሰውሮ የሚታይ ፡ መመኪያ ፡ ከአፈር ፡ ተቀብሮ ሥጋ ፡ ደግሞ ፡ ዝሎ ፡ ሞት ፡ ሽታ ፡ ሲሸተው ጻድቅ ፡ ግን ፡ በእምነት ፡ ከክርስቶስ ፡ ጋር ፡ ነው አዝ፦ ጻድቅ ፡ ግን ፡ በእምነት ፡ በሕይወት ፡ ይኖራል የሚታየውን ፡ ሳይሆን ፡ የማይታየውን ፡ ይረዳል የተስፋውን ፡ ቃል ፡ የሰጠው ፡ የታመነ ፡ ነውና ደካሞች ፡ በእምነት ፡ ጉልበታችሁ ፡ ይጽና (፪x) ባሕሩን ፡ በበትር ፡ አሻግሮ ፡ የከፈለ ውሃን ፡ እንደ ፡ ግድግዳ ፡ ገትሮ ፡ ያቆመ ዝናብን ፡ ኤልያስ ፡ በእምነት ፡ ከለከለ እስራኤል ፡ በአምላኩ ፡ ጉልበቱ ፡ አየለ አዝ፦ ጻድቅ ፡ ግን ፡ በእምነት ፡ በሕይወት ፡ ይኖራል የሚታየውን ፡ ሳይሆን ፡ የማይታየውን ፡ ይረዳል የተስፋውን ፡ ቃል ፡ የሰጠው ፡ የታመነ ፡ ነውና ደካሞች ፡ በእምነት ፡ ጉልበታችሁ ፡ ይጽና (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Chala

See all 56 songs by Tesfaye Chala