Gubae

በማለዳ

Bemaleda

ተስፋዬ ቻላ · ይታይ

Bemaleda is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Chala, from the album Yetay.

ያ ፡ ሌሊት ፡ ትዝ ፡ አለኝ (፬x) እንዴት ፡ ይታለፋል ፡ እያልኩ ፡ በእኔ ፡ ጉልበት በምድር ፡ መፈጠሬን ፡ የተራገምኩበት ያ ፡ ሌሊት ፡ ትዝ ፡ አለኝ (፪x) አንተ ፡ ስትመጣ ፡ በችግሬ ፡ ላይ ጩኸቴን ፡ ሰምተህ ፡ ስትወርድ ፡ ከላይ የማይቻለውን ፡ ስትችል ፡ እያየሁ ከነፍሴ ፡ ዜማ ፡ ምሥጋና ፡ ኢሄው (፪x) አዝ፦ በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በምሽትም ፡ ደግሞ ፡ በሌሊትም አዲስ ፡ ዝማሬ ፡ አዲስ ፡ ምሥጋና ኢየሱስ ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ይቅረብልህ ፡ ገና (፪x) የአምላኬ ፡ ጉብኝት ፡ ሁልጊዜ??? ፡ ደረሰ የምስኪኑን ፡ ሰው ፡ እንባው ፡ ታበሰ ቆሞ ፡ አደባባይ ፡ ቃኘ ፡ በገና ስሙት ፡ ሲዘምር ፡ አዲስ ፡ ምሥጋና (፪x) አዝ፦ በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በምሽትም ፡ ደግሞ ፡ በሌሊትም አዲስ ፡ ዝማሬ ፡ አዲስ ፡ ምሥጋና ኢየሱስ ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ይቅረብልህ ፡ ገና (፪x) ያ ፡ ሌሊት ፡ ትዝ ፡ አለኝ (፬x) የጨለማው ፡ ብርታት ፡ የማይነጋ ፡ መስሎኝ የጐኔን ፡ እንዳላይ ፡ ዙሪያዬን ፡ ከልሎኝ ያ ፡ ሌሊት ፡ ትዝ ፡ አለኝ (፬x) አለቀ ፡ ብላ ፡ ነፍሴ ፡ ስትፈራ የደረስክልኝ ፡ ስምህን ፡ ስጠራ ጨለማውን ፡ ቀን ፡ ቀን ፡ ያደረግከው ከነፍሴ ፡ ዜማ ፡ ምሥጋና ፡ ይሄው (፪x) አዝ፦ በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በምሽትም ፡ ደግሞ ፡ በሌሊትም አዲስ ፡ ዝማሬ ፡ አዲስ ፡ ምሥጋና ኢየሱስ ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ይቅረብልህ ፡ ገና (፪x) ያ ፡ ሌሊት ፡ ትዝ ፡ አለኝ (፬x) እንዴት ፡ ይታለፋል ፡ እያልኩ ፡ በእኔ ፡ ጉልበት በምድር ፡ መፈጠሬን ፡ የተራገምኩበት ያ ፡ ሌሊት ፡ ትዝ ፡ አለኝ (፪x) አንተ ፡ ስትመጣ ፡ በችግሬ ፡ ላይ ጩኸቴን ፡ ሰምተህ ፡ ስትወርድ ፡ ከላይ የማይቻለውን ፡ ስትችል ፡ እያየሁ ከነፍሴ ፡ ዜማ ፡ ምሥጋና ፡ ኢሄው (፪x) አዝ፦ በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በምሽትም ፡ ደግሞ ፡ በሌሊትም አዲስ ፡ ዝማሬ ፡ አዲስ ፡ ምሥጋና ኢየሱስ ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ይቅረብልህ ፡ ገና (፪x) የአምላኬ ፡ ጉብኝት ፡ ሁልጊዜ??? ፡ ደረሰ የምስኪኑን ፡ ሰው ፡ እንባው ፡ ታበሰ ቆሞ ፡ አደባባይ ፡ ቃኘ ፡ በገና ስሙት ፡ ሲዘምር ፡ አዲስ ፡ ምሥጋና (፪x) አዝ፦ በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በምሽትም ፡ ደግሞ ፡ በሌሊትም አዲስ ፡ ዝማሬ ፡ አዲስ ፡ ምሥጋና ኢየሱስ ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ይቅረብልህ ፡ ገና (፪x) ያ ፡ ሌሊት ፡ ትዝ ፡ አለኝ (፬x) የጨለማው ፡ ብርታት ፡ የማይነጋ ፡ መስሎኝ የጐኔን ፡ እንዳላይ ፡ ዙሪያዬን ፡ ከልሎኝ ያ ፡ ሌሊት ፡ ትዝ ፡ አለኝ (፬x) አለቀ ፡ ብላ ፡ ነፍሴ ፡ ስትፈራ የደረስክልኝ ፡ ስምህን ፡ ስጠራ ጨለማውን ፡ ቀን ፡ ቀን ፡ ያደረግከው ከነፍሴ ፡ ዜማ ፡ ምሥጋና ፡ ይሄው (፪x) አዝ፦ በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በምሽትም ፡ ደግሞ ፡ በሌሊትም አዲስ ፡ ዝማሬ ፡ አዲስ ፡ ምሥጋና ኢየሱስ ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ይቅረብልህ ፡ ገና (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Chala

See all 56 songs by Tesfaye Chala