Gubae

ፍሬ አፍርተህ

Ferie Afreteh

ታደሰ እሸቴ · መፈታቴን አውጃለሁ

Ferie Afreteh is an Amharic mezmur (worship song) by Tadesse Eshete, from the album Mefetatien Awejalehu.

ብዙ ፡ አመታት ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ስትወጣ ፡ ስትወርድ ስለ ፡ ስሜ ፡ ስትሰደብ ፡ ስትመታ ፡ ስትዋረድ ልመጣ ፡ ስል ፡ ትንሽ ፡ ሲቀር ፡ ልጐበኝህ ልፋትህን ፡ ከንቱ ፡ አድርገህ ፡ ምነው ፡ ሸሸህ አዝ፦ ፍሬ ፡ አፍርተህ ፡ እንዳገኝህ ስትተጋ ፡ ስጐበኝህ የድካምኽን ፡ የልፋትህን እንደከፍልህ ፡ ዋጋህን እንደጀመርክ ፡ ብትጨርስ ፡ ያን ፡ ፍቅርህን ነፍሳት ፡ ለማዳን ፡ የነበረህን ፡ ጥማትህን ስትዘምር ፡ ስትጨልይ ፡ ጊዜህን ፡ ሰጥተህ ልሸልምህ ፡ ልመጣ ፡ ስል ፡ ምነው ፡ ሸሸህ አዝ፦ ፍሬ ፡ አፍርተህ ፡ እንዳገኝህ ስትተጋ ፡ ስጐበኝህ የድካምኽን ፡ የልፋትህን እንደከፍልህ ፡ ዋጋህን የጸለይከውን ፡ ጸሎትህን ፡ ልመናህን ላብሰው ፡ ስል ፡ ያነባኸውን ፡ እንባህን በአባትነት ፡ ፍቅር ፡ ልጄ ፡ ብዬ ፡ ስጠራህ ከቦታ ፡ አጣሁ ፡ እጄን ፡ ስዘረጋልህ አዝ፦ ፍሬ ፡ አፍርተህ ፡ እንዳገኝህ ስትተጋ ፡ ስጐበኝህ የድካምኽን ፡ የልፋትህን እንደከፍልህ ፡ ዋጋህን ከአዳኝ ፡ ወጥመድ ፡ የዘለልከው ፡ የወጣኸው እንደ ፡ ቃዬል ፡ ፍቅሬን ፡ ኃይሌን ፡ የቀመስከው እኔ ፡ ነበርኩኝ ፡ ውበትና ፡ ደም ፡ ግባትህ ልመጣ ፡ ስል ፡ ይሄን ፡ ረስተህ ፡ ምነው ፡ ሸሸህ አዝ፦ ፍሬ ፡ አፍርተህ ፡ እንዳገኝህ ስትተጋ ፡ ስጐበኝህ የድካምኽን ፡ የልፋትህን እንደከፍልህ ፡ ዋጋህን ብዙ ፡ አመታት ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ስትወጣ ፡ ስትወርድ ስለ ፡ ስሜ ፡ ስትሰደብ ፡ ስትመታ ፡ ስትዋረድ ልመጣ ፡ ስል ፡ ትንሽ ፡ ሲቀር ፡ ልጐበኝህ ልፋትህን ፡ ከንቱ ፡ አድርገህ ፡ ምነው ፡ ሸሸህ አዝ፦ ፍሬ ፡ አፍርተህ ፡ እንዳገኝህ ስትተጋ ፡ ስጐበኝህ የድካምኽን ፡ የልፋትህን እንደከፍልህ ፡ ዋጋህን እንደጀመርክ ፡ ብትጨርስ ፡ ያን ፡ ፍቅርህን ነፍሳት ፡ ለማዳን ፡ የነበረህን ፡ ጥማትህን ስትዘምር ፡ ስትጨልይ ፡ ጊዜህን ፡ ሰጥተህ ልሸልምህ ፡ ልመጣ ፡ ስል ፡ ምነው ፡ ሸሸህ አዝ፦ ፍሬ ፡ አፍርተህ ፡ እንዳገኝህ ስትተጋ ፡ ስጐበኝህ የድካምኽን ፡ የልፋትህን እንደከፍልህ ፡ ዋጋህን የጸለይከውን ፡ ጸሎትህን ፡ ልመናህን ላብሰው ፡ ስል ፡ ያነባኸውን ፡ እንባህን በአባትነት ፡ ፍቅር ፡ ልጄ ፡ ብዬ ፡ ስጠራህ ከቦታ ፡ አጣሁ ፡ እጄን ፡ ስዘረጋልህ አዝ፦ ፍሬ ፡ አፍርተህ ፡ እንዳገኝህ ስትተጋ ፡ ስጐበኝህ የድካምኽን ፡ የልፋትህን እንደከፍልህ ፡ ዋጋህን ከአዳኝ ፡ ወጥመድ ፡ የዘለልከው ፡ የወጣኸው እንደ ፡ ቃዬል ፡ ፍቅሬን ፡ ኃይሌን ፡ የቀመስከው እኔ ፡ ነበርኩኝ ፡ ውበትና ፡ ደም ፡ ግባትህ ልመጣ ፡ ስል ፡ ይሄን ፡ ረስተህ ፡ ምነው ፡ ሸሸህ አዝ፦ ፍሬ ፡ አፍርተህ ፡ እንዳገኝህ ስትተጋ ፡ ስጐበኝህ የድካምኽን ፡ የልፋትህን እንደከፍልህ ፡ ዋጋህን

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tadesse Eshete

See all 20 songs by Tadesse Eshete