Gubae

ይገባ ነበር ዎይ

Yigeba Neber Woy

ሶፊያ ሽባባው · ስማ በለው

Yigeba Neber Woy is an Amharic mezmur (worship song) by Sofia Shibabaw, from the album Sema Belew.

ኤሎሄ ፡ ኤሎሄ ላማ ፡ ሰበቅታኒ [1][2] ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ ማልቀስህ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ እንዲያ ፡ መዋተትህ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ መሞትህ ዎይ (፲፫x) ይዘዉህ ፡ ሲሄዱ ፡ እንደሚታረድ ፡ በግ ዝም ፡ ብለህ ፡ እየሄድክ ፡ አንዳች ፡ ሳትሟገት ማነኝ ፡ ለመሆኑ ፡ እንዴት ፡ እወደድከኝ ከክብር ፡ ላይ ፡ ወርደህ ፡ የተዋረድክልኝ አቤቱ ፡ ፍቅርህ ፡ ጥልቀቱ አቤቱ ፡ መውደድህ ፡ ስፋቱ አይመረመርም ፡ በሰው ፡ ዘንድ ታላቅ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ መውደድ ፊቴ ፡ ድቅን ፡ ይላል ፡ የእሾህ ፡ ጉንጉኑ የጅራፉ ፡ ብዛት ፡ የገላ ፡ ሰንበሩ ኤሎሄ ፡ ኤሎሄ ፡ ላማ ፡ ሰበቅታኒ [1][2] ብለህ ፡ ስትጨነቅ ፡ ስለእኔ ፡ ስትማቅቅ አቤቱ ፡ ፍቅርህ ፡ ጥልቀቱ አቤቱ ፡ መውደድህ ፡ ስፋቱ አይመረመርም ፡ በሰው ፡ ዘንድ ታላቅ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ መውደድ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ ጻድቅ ፡ አይደለህ ፡ ዎይ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ ንጹህ ፡ አይደለህ ፡ ዎይ ጻድቅ ፡ ሰው ፡ በመስቀል ፡ እርቃኑን ፡ አደረ ስለ ፡ ኃጥያተኞች ፡ ደሙን ፡ አፈሰሰ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ ማልቀስህ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ እንዲያ ፡ መዋተትህ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ መሞትህ ዎይ (፲፫x) አቤቱ ፡ ፍቅርህ ፡ ጥልቀቱ አቤቱ ፡ መውደድህ ፡ ስፋቱ አይመረመርም ፡ በሰው ፡ ዘንድ ታላቅ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ መውደድ ኤሎሄ ፡ ኤሎሄ ላማ ፡ ሰበቅታኒ [1][2] ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ ማልቀስህ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ እንዲያ ፡ መዋተትህ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ መሞትህ ዎይ (፲፫x) ይዘዉህ ፡ ሲሄዱ ፡ እንደሚታረድ ፡ በግ ዝም ፡ ብለህ ፡ እየሄድክ ፡ አንዳች ፡ ሳትሟገት ማነኝ ፡ ለመሆኑ ፡ እንዴት ፡ እወደድከኝ ከክብር ፡ ላይ ፡ ወርደህ ፡ የተዋረድክልኝ አቤቱ ፡ ፍቅርህ ፡ ጥልቀቱ አቤቱ ፡ መውደድህ ፡ ስፋቱ አይመረመርም ፡ በሰው ፡ ዘንድ ታላቅ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ መውደድ ፊቴ ፡ ድቅን ፡ ይላል ፡ የእሾህ ፡ ጉንጉኑ የጅራፉ ፡ ብዛት ፡ የገላ ፡ ሰንበሩ ኤሎሄ ፡ ኤሎሄ ፡ ላማ ፡ ሰበቅታኒ [1][2] ብለህ ፡ ስትጨነቅ ፡ ስለእኔ ፡ ስትማቅቅ አቤቱ ፡ ፍቅርህ ፡ ጥልቀቱ አቤቱ ፡ መውደድህ ፡ ስፋቱ አይመረመርም ፡ በሰው ፡ ዘንድ ታላቅ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ መውደድ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ ጻድቅ ፡ አይደለህ ፡ ዎይ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ ንጹህ ፡ አይደለህ ፡ ዎይ ጻድቅ ፡ ሰው ፡ በመስቀል ፡ እርቃኑን ፡ አደረ ስለ ፡ ኃጥያተኞች ፡ ደሙን ፡ አፈሰሰ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ ማልቀስህ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ እንዲያ ፡ መዋተትህ ይገባ ፡ ነበር ፡ ዎይ ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ መሞትህ ዎይ (፲፫x) አቤቱ ፡ ፍቅርህ ፡ ጥልቀቱ አቤቱ ፡ መውደድህ ፡ ስፋቱ አይመረመርም ፡ በሰው ፡ ዘንድ ታላቅ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ መውደድ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Sofia Shibabaw

See all 26 songs by Sofia Shibabaw