Gubae

ያልኖርከበት

Yalnorkebet

ሰላም ደስታ · አልደራደርም · 2020

Yalnorkebet is an Amharic mezmur (worship song) by Selam Desta, from the album Alederaderem (2020).

ያልኖርክበት ፡ ዘመን ፡ የለም ካንተ በፊት ዘመን አልነበረም (*2) ለዘላለምን ፈጥረህ ለዘላለም ትኖራለህ (*2) ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሀ ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሀ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሀ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሀ ዘመንህ አይቆጠርም አመታቶችህ አያልቁም ለመንግስትህ ፍፃሜ የለውም ዘመንህ አይቆጠርም አመታቶችህ አያልቁም ለመንግስትህ ፍፃሜ የለውም ሁሉ ያረጃል ሁሉም ያልፋል እንደ መጎናጸፊያ ይጠቀለላል አንተነትህ ግን በምንም አይለወጥም ጥንትም አሁንም ያለህ ዘላለማዊ ነህ ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሀ ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሀ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሀ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሀ ከአማልክት መሀል አንዱ አይደለህም ከጌቶች መሀል አንዱ አይደለህም ከአባቶች መሀል አንዱ አይደለህም የሁሉ የበላይ ትልቅ የሆንህ ክብረህ ያለህ ማንም ሳይተካከልህ የሁሉ የበላይ ሀያል የሆንህ ነግሰህ ያለህ ማንም ሳይተካከልህ የለም የለም እንዳንተ ያለ የለም (*2) እንዳንተ ያለ የለም (*2) የለም የለም እንዳንተ ያለ የለም (*2) እንዳንተ ያለ የለም (*4)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Selam Desta

See all 12 songs by Selam Desta