Gubae

ዘላለም ድንቅ ነህ

Zelalem Denq Neh

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል · ግርማ ሞገስህ · 2005

Zelalem Denq Neh is an Amharic mezmur (worship song) by Samuel Tesfamichael, from the album Girma Mogesih (2005).

ዘላለም ፡ ድንቅ ፡ ነህ ዘላለም ፡ ዕጹብ ፡ ነህ አመልክሃለሁ ፡ ልዩ ፡ ነህ አመልክሃለሁ ፡ ግሩም ፡ ነህ (፪x) አቤት ፡ ውበትህ ግርማ ፡ ሞገስህ (፪x) ነበልባል ፡ ዓይንህ አቤት ፡ ማርኮኛል ፡ አስደንቆኛል (፪x) ውበትህ ፡ ማርኮኛል ፡ አስደንቆኛል (፪x) አምላክነትህ ፡ ማርኮኝ ፡ እኔን ፡ አመልክሃለሁ ጌትነትህም ፡ ወርሶት ፡ ልቤን ፡ እገዛልሃለሁ (፪x) ግርማ ፡ ሞገስህ ፡ ዓይኔን ፡ አልፎ ፡ ልቤን ፡ ነካው እንዳንተ ፡ ያለ ፡ አምላክ ፡ የለም ፡ ለካ (፪x) አምላክነትህ ፡ ማርኮኝ ፡ እኔን ፡ አመልክሃለሁ ጌትነትህም ፡ ወርሶት ፡ ልቤን ፡ እገዛልሃለሁ (፪x) ግርማ ፡ ሞገስህ ፡ ዓይኔን ፡ አልፎ ፡ ልቤን ፡ ነካው እንዳንተ ፡ ያለ ፡ አምላክ ፡ የለም ፡ ለካ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Samuel Tesfamichael

See all 55 songs by Samuel Tesfamichael