Gubae

እምቢ ብዬ

Embi Beyie

ረዳ አብርሃም · አልጥልህም አልተውህም

Embi Beyie is an Amharic mezmur (worship song) by Redda Abraham, from the album Altelehem Altewehem.

እምቢ ፡ ብዬ ፡ ሰይጣንን ፡ ከድቼው ፡ መጥቻለሁ በኢየሱስ ፡ ጸንቼ ፡ ለመቆም ፡ መርጫለሁ አልመኝም ፡ አንዳች ፡ አልፈልግም ፡ በሕይወቴ ይበቃኛል ፡ የመስቀሉ ፡ ወዳጅ ፡ መድህኔን ፡ እዤ አዝ፦ ከእርሱ ፡ ውጪ ፡ አልመኝ አንዳች ፡ ነገር ፡ አያምረኝ መጥቻለሁ ፡ በፍቅር ለዘላለም ፡ ለመኖር (፪x) ብዙ ፡ ወዳጅ ፡ ማከማቸት ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ያጠፋል ለሁለት ፡ ጌቶች ፡ መገዛትም ፡ ደግሞ ፡ ሁሉን ፡ ያሳጣል እኔስ ፡ በቃኝ ፡ እንድ ፡ ወዳጅ ፡ አለኝ ፡ ኢየሱሴ በዚች ፡ ዓለም ፡ የተጐሳቆለው ፡ ስለነፍሴ አዝ፦ ከእርሱ ፡ ውጪ ፡ አልመኝ አንዳች ፡ ነገር ፡ አያምረኝ መጥቻለሁ ፡ በፍቅር ለዘላለም ፡ ለመኖር (፪x) ፍቅሩ ፡ የእውነት ፡ የማይለዋወጥ ፡ እጅግ ፡ የጸና በምህረቱ ፡ ሰውን ፡ የሚያቆመው ፡ ለምሥጋና ዛሬ ፡ ይኽው ፡ እኔም ፡ ተመርጨ ፡ ዕጣው ፡ ደርሶኝ ወደቤቱ ፡ መጣሁኝ ፡ ለክብሩ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝ አዝ፦ ከእርሱ ፡ ውጪ ፡ አልመኝ አንዳች ፡ ነገር ፡ አያምረኝ መጥቻለሁ ፡ በፍቅር ለዘላለም ፡ ለመኖር (፪x) የዚህን ፡ ዓለም ፡ ብልጽግና ፡ ክብር ፡ ላልመኘው ጊዜያዊውን ፡ የሚያልፈውን ፡ ነገር ፡ ላልፈልገው ወስኛለሁ ፡ መርጫለሁ ፡ ጌታ ፡ ይሻለኛል ለዘላለም ፡ . (1) . አዝ፦ ከእርሱ ፡ ውጪ ፡ አልመኝ አንዳች ፡ ነገር ፡ አያምረኝ መጥቻለሁ ፡ በፍቅር ለዘላለም ፡ ለመኖር (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Redda Abraham

See all 9 songs by Redda Abraham