Gubae

ኧረ አንተ አትታማም

Ere Ante Atitamam

መስፍን ጉቱ · ተዉኝማ · 2009

Ere Ante Atitamam is an Amharic mezmur (worship song) by Mesfin Gutu, from the album Tewugnema (2009).

ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/4 እንዲ አረክ ተብለህ ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/2 ሰው ይጠላል ተብለህ ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/2 ስንቱ እኮ ነው ባንተ የታሰበው ኧረ ስንቱ ነው ካፈር የተነሳው ስንቱ እኮ ነው ጨለማው ተገፎ ኧረ ስንቱ ነው ሞቱ የተሻረው ታዲያ ማነው ማነው ማነው ጌታ አያይም አይሰማም የሚለው በሱ ቅር የተሰኘው ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/4 እንዲ አረክ ተብለህ ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/2 ሰው ይጠላል ተብለህ ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/2 ስንቱ ግዜ እኮ ነው እኔን የታደከኝ ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቀህ ያወጣኸኝ ኧረ አንተ ጌታ እንዴት ድንቅ ነህ ስምህን ለጠሩ በእውነት ጋሻ ነህ ጋሻ ነህ ጌታ ጋሻ ነህ አሃሃ ጋሻ ነህ እየሱስ ጋሻ ነህ አሃሃ ስንቱ እኮ ነው ባንተ የታሰበው ኧረ ስንቱ ነው ካፈር የተነሳው ስንቱ እኮ ነው ጨለማው ተገፎ ኧረ ስንቱ ነው ሞቱ የተሻረው ታዲያ ማነው ማነው ማነው ጌታ አያይም አይሰማም የሚለው በሱ ቅር የተሰኘው ከፍታዬ ነህ ጌታ ከፍታዬ አሃሃ ከፍታዬ ነህ እየሱስ ከፍታዬ አሃሃ ሃዘኔን የረሳሁብህ ከፍታዬ ነህ ጌታ ከፍታዬ አሃሃ ከፍታዬ ነህ እየሱስ ከፍታዬ አሃሃ ወግ ማረግን ያየሁብህ ከፍታዬ ነህ ጌታ ከፍታዬ አሃሃ ከፍታዬ ነህ እየሱስ ከፍታዬ አሃሃ ከፍታዬ/16

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Mesfin Gutu

See all 57 songs by Mesfin Gutu