Gubae

የእኔ ተራ ነው

Yenie Tera New

ሊድያ ተስፋዬ · የእኔ ተራ ነው

Yenie Tera New is an Amharic mezmur (worship song) by Lidiya Tesfaye, from the album Yenie Tera New.

ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x) እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x) አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ባዶ ፡ እጄን ፡ አልገባም ፡ ባዶ ፡ እጄን ከከፈትከውማ ፡ ደጄን እጅ ፡ መንሻ ፡ አለኝ ፡ በእጄ ፡ ላይ ለኢየሱሴ/ለጌታዬ ፡ ብቻ ፡ የሚታይ (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x) እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x) ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ለዚህ ፡ ነው ፡ ምሥጋና ፡ ማለዳ ፡ ስነሳ ፡ በአፍ ፡ የሚቀናኝ ከማጉረምረም ፡ ይልቅ ፡ ከማዘንም ፡ ይልቅ ፡ ዝማሬ ፡ አለኝ የተደረገልኝ ፡ የተሰራው ፡ ሥራ ፡ መች ፡ ዝም ፡ ያሰኘኛል እስከዛሬ ፡ ድረስ ፡ ዘምሬው ፡ ዘምሬው ፡ አልወጣ ፡ ብሎኛል አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x) እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x) ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Lidiya Tesfaye

See all 3 songs by Lidiya Tesfaye