Gubae

አታሳፍረኝም

Atasaferegnem

ለገሰ ታደሰ · የሕይወት ቃል አለህ

Atasaferegnem is an Amharic mezmur (worship song) by Legesse Taddese, from the album Yehiwot Qal Aleh.

የኔነህ የልቤ ተስፋ የማደርግህ የኔነህ የቅርቤ ሁሌ የምመካብህ2x እወራረዳለሁ አታሳፍረኝም በስምህ አምኜ ከቶ አትጥለኝም2x       የኔነህ የልቤ ተስፋ የማደርግህ       የኔነህ የቅርቤ ሁሌ የምመካብህ2x ስንቱን አለፍኩት አንተን ተደግፌ ስንቱን ተሻገርኩ አንተ ላይ አርፌ ይገርመኛል ይደንቀኛል በህይወት መኖሬ ይገርመኛል ይደንቀኛል ከሞትም መትረፌ እወራረዳለሁ አታሳፍረኝም በስምህ አምኜ ከቶ አትጥለኝም2x   የሩቅ አይደለህም ቅርቤ ነህ ከስትንፋስ ስጠራህ ምትሰማ ሰምተህ የምትመልስ አተወኝም አንተ ክንድህ ደግፎኛል እንዳንተ ያለ አምላክ ከወዴት ይገኛል2x የኔነህ የልቤ ተስፋ የማደርግህ የኔነህ የቅርቤ ሁሌ የምመካብህ2x አልተውከኝም አልጣልከኝም አለኸኝ መድህኔ የኤልያስ አምላክ አትርቅም (አትጠፋም) ከጎኔ አልፈራም አልሰጋም ተደላድያለው ከእኔ ጋራ ያለው የሚያስተማምን ነው

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Legesse Taddese

See all 3 songs by Legesse Taddese