Gubae

አዲስ ሰዉ ነኝ

Adis Sew

ቅድስት ካሳ · ተወድጃለሁ

Adis Sew is an Amharic mezmur (worship song) by Kidist Kassa, from the album Tewedejalehu.

በክርስቷስ ፡ አዲስ ፡ ሰዉ ፡ ነኝ ፡ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ ኃጥያት ፡ ማይገዛኝ ነፃ ፡ ሆንኮኝ ፡ ከኩነኔ ፡ በእርሱ ፡ ስራ ፡ አምኜ ፡ አዲስ ፡ ሰዉ ፡ ነኝ                                                                                                                  አዝ፦ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ የሌለብን ፡ ኃጥያት ሞት በመስቀሉ ፡ አምኛለሁ ፡ በእርሱ ፡ ፀድቂለሁ ከጨለማ ፡ አዉጥቶ ፡ በብርኃን ፡ ሊመራኝ በእምነት ፡ አፀደቀኝ ፡ የራሱ ፡ አረገኝ በክርስቶስ ፡ ስራ ፡ በመስቀሉ ፡ ሚስጥር በማሜኔ ፡ ብቻ ፡ ዳግም ፡ ተወለድኩኝ አዝ፦ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ የሌለብን ፡ ኃጥያት ሞት በመስቀሉ ፡ አምኛለሁ ፡ በእርሱ ፡ ፀድቂለሁ በነፃነት ፡ ልኖር ፡ ነፃ ፡ አዉጥቶኛል አልሰጋም ፡ ከእንጊዲህ ፡ ቃሉ ፡ ይመራኛል ፃድቅን ፡ እንደ ፡ አንበሳ ፡ ያለ ፡ ፍርኃት ፡ ይኖራል ይህ ፡ ነዉ ፡ ማንነቴ ፡ እዉነቱ ፡ ገብቶኛል አዝ፦ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ የሌለብን ፡ ኃጥያት ሞት በመስቀሉ ፡ አምኛለሁ ፡ በእርሱ ፡ ፀድቂለሁ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kidist Kassa

See all 12 songs by Kidist Kassa