Gubae

ማምለክ ማምለክ

Mamlek Mamlek

ሀና አላዩ · ንጉሥ ለወደደው · 2016

Mamlek Mamlek is an Amharic mezmur (worship song) by Hannah Alayou, from the album Negus Lewededew (2016).

ማምለክ ፤ ማምለክ :ነው ስራዬ፤ ሌላ ምን ልበልህ ጌታዬ፤ ሰማይና የብሱን ባህሩን ፈጥረሃል አንተን ማምለክ ብቻ የኔ ስራ ሆንዋል። ማድነቅ ፤ ማድነቅ ነው ስራዬ፤ ሌላ ምን ልበልህ ጌታዬ፤ ሰማይና የብሱን ባህሩን ፈጥረሃል አንተን ማምለክ ብቻ የኔ ስራ ሆንዋል። ስራዬ ነው ጥሪዬ ነው፤ አንተን ማሞገስ ማወዳደሱ፤ ዕድል ፈንታዬ ዕጣ ክፍሌ፤ ኢየሱሴ ነው ለኔ ድርሻዬ። በጠዋትና በቀን በማታ፤ እንዳሞግስህ ክብርን እንዳመጣ፤ መሰዊያህንም እንዳሳምር፤ ለዚ ታላቅ ክብር እኔን ጠራህ። የሰማያት መለአክቱ፤ ያለማቋረጥ አንተን ያመልካሉ፤ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ፤ ለተረደው በግ ስግደት ያመጣሉ። እኔም እስግዳለው x3 እኔም አመልካለው ሁሌም አመልካለው x2 እንዳመልክህ ከተፈጠርኩኝ፤ ደኃዋላ እንዴት እላለሁኝ፤ እንድሰዋ ከተሰራሁኝ፤ መሰዊያህን አሳምራለሁኝ። አምልኬ አምልኬ አምልኬ አልጠግብ አልኩኝ፤ ዘምሬ ዘምሬ ዘምሬ አልጠግብ አልኩኝ እንደ እግዚአብሔር ያለ ስላላገኘሁኝ እንደ ኢየሱስ ያለ ስላላገኘሁኝ ማምለክ ማምለክ እግዚአብሔርን ማምለክ እኔም ቤቴም ማምለክ በጊዜውም ማምለክ ያለጊዜው ማምለክ ሲሆን ሳይሆን ማምለክ ሲጨላልም ማምለክ ሲነጋጋ ማምለክ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Hannah Alayou

See all 13 songs by Hannah Alayou