Gubae

ኢየሩሳሌም

Eyerusaliem

ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013

Eyerusaliem is an Amharic mezmur (worship song) by Hana Tekle, from the album Yezelalem Fetari (2013).

ሚያስፈራው ፡ ከድቅድቁ ፡ ጨለማ ወደሚደነቅ ፡ የብርሃን ፡ ከተማ ሄደናል ፡ ተዘዋውረናል ፡ በዚያ ፡ የለንም ዳግም ፡ ከዚያ ፡ ከሞት ፡ ሰፈር ፡ አንገኝም ከምስራቅ ፡ ከምዕራብ ፡ ከደቡብ ፡ ከሰሜን በብርሃኑ ፡ ብርሃን ፡ እያየን ከነገድ ፡ ከዘር ፡ ቋንቋ ፡ ተዋጅተን በአንድነት ፡ ለኢየሱስ ፡ እንዘምራልን አባባት ፡ እያልን ፡ የምንኖርበት የልጅነትን ፡ ስልጣን ፡ ሰጥቶናል የብርሃን ፡ ዘር ፡ ምርጥ ፡ ዜጋ በኢየሱስ ፡ በኢየሱስ ፡ አግኝተናል አዝ፦ ኢየሩሳሌም (፪x) ፡ እንገባለን ዘላልም ፡ በዚያ ፡ ዘለዓለም ፡ እንዘምራለን ሃሌሉያ ፡ ሃሌ ፡ ሃሌ (፫x) ፡ ኢየሱስ ሃሌሉያ ፡ ኢየሱስ ሃሌሉያ ፡ ሃሌ ፡ ሃሌ (፫x) ፡ ኢየሱስ ሃሌሉያ ፡ ኢየሱስ ማራናታ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Hana Tekle

See all 50 songs by Hana Tekle