ውለታው
Weletaw
ኤፍሬም አለሙ · ዝናዬ · 2009
Weletaw is an Amharic mezmur (worship song) by Ephrem Alemu, from the album zenayie (2009).
አዝ:- ኧረ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ውለታው ፡ የእርሱ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ እንዴት ፡ ልናገር (፪x) እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው(፪x) አዝ:- ኧረ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ውለታው ፡ የእርሱ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ እንዴት ፡ ልናገር (፪x) እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው(፪x) እጅና ፡ እግሩን ፡ ጐኑን ፡ በጦር ፡ የተወጋው እጅና ፡ እግሬ ፡ ሰውነቴ ፡ ጤነኛ ፡ እንዲሆን ፡ ነው የሾህ ፡ አክሊል ፡ ደፍቶ ፡ በመስቀል ፡ የዋለው እጅና ፡ እግሬ ፡ ሰውነቴ ፡ ጤነኛ ፡ እንዲሆን ፡ ነው (፪x) አዝ:- እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) ተራራ ፡ ሸለቆ ፡ አቀበት ፡ ሲወጣ የእኔን ፡ ስቃይ ፡ የኔን ፡ ውርደት ፡ ጌታ ፡ ወስዶልኝ ፡ ነው በጅራፍ ፡ ሲገረፍ ፡ በጥፊ ፡ ሲመታ የእኔን ፡ ስቃይ ፡ የኔን ፡ ውርደት ፡ ጌታ ፡ ወስዶልኝ ፡ ነው (፪x) አዝ:- ኧረ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ውለታው ፡ የእርሱ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ እንዴት ፡ ልናገር (፪x) እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው(፪x) መስቀል ፡ ተሸክሞ ፡ እንዲያ ፡ ሲንገላታ ኢየሱሴ ፡ ለኔ ፡ ብሎ ፡ በደዌ ፡ ተመታ የሕማም ፡ ሰው ፡ ሆነ ፡ በዝቶበት ፡ አበሳ ኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ ብሎ ፡ በደዌ ፡ ተመታ (፪x) አዝ:- እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አዝ:- ኧረ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ውለታው ፡ የእርሱ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ እንዴት ፡ ልናገር (፪x) እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው(፪x) አዝ:- ኧረ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ውለታው ፡ የእርሱ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ እንዴት ፡ ልናገር (፪x) እጅግ ፡ በዛ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው(፪x)


